Page 1 of 1

Must Watch: Breaking News : የፋኖው የአሳምነው ብርጌድ መሪ ገቢ ሆነ

Posted: 12 Oct 2022, 19:58
by Thomas H
ቁርጥ እየበላን እንዴት እንማረካለን ያለው በመጨረሻም ቁርጡን በልቶ ከጨረሰ በኋላ ተማረከ
Please wait, video is loading...

Re: Must Watch: Breaking News : የፋኖው የአሳምነው ብርጌድ መሪ ገቢ ሆነ

Posted: 12 Oct 2022, 20:03
by Noble Amhara
ሁለት ተዋናዮች :mrgreen:

:idea:
በምስራቅ አማራ ፋኖ ከ50,000 በላይ አባላት አሉን በሺዎች ወይም በመቶዎች የሚቆጠሩ ሁለት እና አምስት አይደሉም አሳዩን 8)

Re: Must Watch: Breaking News : የፋኖው የአሳምነው ብርጌድ መሪ ገቢ ሆነ

Posted: 12 Oct 2022, 20:34
by Thomas H
Noble Amhara wrote:
12 Oct 2022, 20:03
ሁለት ተዋናዮች :mrgreen:

:idea:
በምስራቅ አማራ ፋኖ ከ50,000 በላይ አባላት አሉን በሺዎች ወይም በመቶዎች የሚቆጠሩ ሁለት እና አምስት አይደሉም አሳዩን 8)
በዚህ ልጅ ውሸት ምክንያት ይሄ ሕፃን አሁን አይለቀቅም ምርኮኛ ሆኖ መቀሌ ይቆያል

Re: Must Watch: Breaking News : የፋኖው የአሳምነው ብርጌድ መሪ ገቢ ሆነ

Posted: 12 Oct 2022, 20:41
by Noble Amhara

😁😁😁

Re: Must Watch: Breaking News : የፋኖው የአሳምነው ብርጌድ መሪ ገቢ ሆነ

Posted: 12 Oct 2022, 21:53
by Misraq
Thomas Agamew.. .ፋኖን ዓጋሜ አይማርክም። ይህ fake ነው።

Re: Must Watch: Breaking News : የፋኖው የአሳምነው ብርጌድ መሪ ገቢ ሆነ

Posted: 12 Oct 2022, 22:01
by tolcha
Ha ha ha ha ha ha ha ha……. Aye gim Nefxegna!!!

Re: Must Watch: Breaking News : የፋኖው የአሳምነው ብርጌድ መሪ ገቢ ሆነ

Posted: 13 Oct 2022, 23:17
by Thomas H
እንደገና እዘምታለሁ አለች