Page 1 of 1

ጌታቸው ረዳ በጤና እክል ምክንያት ከሃላፊነት መነሳቱን ህወሃት አስታውቋል!

Posted: 11 Oct 2022, 11:13
by Ejersa
ማን ያውቃል የበላይነሽ አመዴ ሲሳይ ሆኖም ሊሆን ይችላል።

Re: ጌታቸው ረዳ በጤና እክል ምክንያት ከሃላፊነት መነሳቱን ህወሃት አስታውቋል!

Posted: 11 Oct 2022, 11:15
by Hameddibewoyane

Re: ጌታቸው ረዳ በጤና እክል ምክንያት ከሃላፊነት መነሳቱን ህወሃት አስታውቋል!

Posted: 11 Oct 2022, 11:18
by Jirta
አስካሁን ግን ጌች ጤናነበረው? ይህን ሳያውቅ ሀላፊነት ሰጥቶ ሲያሰራው የነበረውስ ጤና ነበረው?
ስለዚህ ተያይዘው ይውረዱ::

Re: ጌታቸው ረዳ በጤና እክል ምክንያት ከሃላፊነት መነሳቱን ህወሃት አስታውቋል!

Posted: 11 Oct 2022, 11:39
by Hameddibewoyane

Re: ጌታቸው ረዳ በጤና እክል ምክንያት ከሃላፊነት መነሳቱን ህወሃት አስታውቋል!

Posted: 11 Oct 2022, 16:22
by Zmeselo
ከሆዱ መምላት ኣልፎ ግን፡ ሌላ ምን ኣላፍነት ሊኖረዉ ይችላል?