Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Video News Of:አብይ ከመሃል ትግራይ ድል ሰሙ:-እነ ጌታቸው ከመቀሌ አምልጡ ተባሉ:--10 ሺ የኣሸባሪ-ህወሃት ጦር ሁመራ ተደመሰሰ!!! WEEY GUUD !!!

Post by Thomas H » 11 Oct 2022, 09:13

Tarik ,
አንተ የሚያምርብህ ሽሬ ተያዘች የሚለው ዜናህ ነው፡፡ ባለፉት 4 ወራቶች እኮ አንተ እና ምሥራቅ ቡሽቲው ሽሬን አንከራተታችኋት :: ሰኞ ትያዛለች ከዛ ደግሞ መለቀቋን ሳትነግሩን ሮብ ተመልሳ ትያዛለች እንደገና መለቀቋን ሳትነግሩን ዓርብ ተመልሳ ትያዛለች..... እያላችሁ እስከአሁን አላችሁ

Post Reply