Page 1 of 1

ሰበር!! የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሽሬን ምሽግ ሰበረ!

Posted: 11 Oct 2022, 05:57
by Ejersa
የሽሬ ከተማን ዙሪያውን አጥሮ የሚገኘውና ርዝመቱ ከ20 ኪ.ሜ በላይ የሚሆን በከባድ መሳሪያዎች የታጠረ ህወሓት የሚተማመንበት ቀለበታማ ምሽግ በጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ተሰብሯል።