Page 1 of 1

በእሬቻ፥ መንፈስ፥ ተረት፥ የሚያወሩ፥ የበግ፥ ለምድ፥ የለበሱ፥ ሀሳውያን ፥

Posted: 10 Oct 2022, 12:43
by Axumezana
አነዚህ፥ሰዎች፥ ነገ፥ የኢትዮጵያ፥ ኦርቶዶክስ፥ ቤቴክርስትያንን የመሰረትናት፥ እኞ፥ ነን፥ እሬቻም፥ የቤተክርስያኗ፥ በአል፥ መሆን፥ አለበት፥ ይሉናል።
የኢትዮጵያ፥ ኦርቶዶክስ፥ ቤተክርስትያን፥ ብቻ፥ ናት፥ ይኸን፥ በእሬቻ፥ መንፈስ፥ የሚመራ፥ አስተምህሮ፥ መቃወም፥ የምትችለው።




Re: በእሬቻ፥ መንፈስ፥ ተረት፥ የሚያወሩ፥ የበግ፥ ለምድ፥ የለበሱ፥ ሀሳውያን ፥

Posted: 10 Oct 2022, 13:19
by Abere
:lol: :lol: :lol: ጠያቂው ኦነግ፥መላሹ ኦነግ። ትርክቱ የተሰፋዬ ገብረእባብን ልብ ወለድ ተጨማሪ ማብራሪያ


የዚህ ወፈፌ ምክር ትግሬዎች ኦሮሞ ነን በማለት ከአሁኑ ጥቃት እራሳቸውን ማዳን ይችላሉ እያለ ነው።

tarik ወይ ጉድ! ይህን ሰምተሃል?! ኤርትራ ኦሮሞ ናት እያለ ነው።