ሕወሃት በአንድ ወር ውስጥ 99 መግለጫ አውጥቶ ሪከርድ ሰበረ
Posted: 10 Oct 2022, 10:25
.
.
.
ደርግ በአመት ውስጥ 11 መግለጫ አውጥቶ አረ ይብቃ ሲባል ነበረ፥፥ በጣእረ ሞት ላይ ያለው ሕወሃት በአንድ ወር ውስጥ የመግለጫ መአት ማዥጎድጎዱ ጉድ አስብሎለታል