Page 1 of 1

ትግራይን፥ አብይና፥ ኢሳያስ፥ ሊያሸንፉ፥ አይችሉም፤

Posted: 10 Oct 2022, 10:12
by Axumezana
ትንቢተ፥ ኢሳያስ ምዕራፍ 7: 1
እንዲህም ሆነ፤ በይሁዳ ንጉሥ በዖዝያን ልጅ በኢዮአታም ልጅ በአካዝ ዘመን የሶርያ ንጉሥ ረአሶን የእስራኤልም ንጉሥ የሮሜልዩ ልጅ ፋቁሔ ኢየሩሳሌምን ሊወጉ ወጡ፥ ሊያሸንፉአትም አልቻሉም