የስንዴ ጂኦፖለቲካ
Posted: 09 Oct 2022, 15:44
ኢትዮጵያ ወያኔ በጠፈጠፈው ቆሻሻ የጎሳ ስርዓት ተጠፍንጋ በጦርነትና ቀውስ ውስጥ ተቀርቅራ አለች እንጂ አገራችን መላ አፍሪካን መመገብ የምትችል አገር ነች እንባል ነበር ።
ለምሳሌ
Released January 31, 2022, by the National Agricultural Statistics Service (NASS), Agricultural Statistics Board, United States Department of Agriculture (USDA). All cattle and calves in the United States as of January 1, 2022 totaled 91.9 million head, 2 percent below the 93.8 million head on January 1, 2021
በ2020 የኢትዮጵያ ከብት ብዛት ከ75 ሚሊዮን በላይ ነበር ። ዛሬ ላይ ከ80 ሚሊዮን ያልፋል ። አሜሪካ 330 ሚሊዮን ሕዝብ ያላት አገር ነች ።
አገሪቱ ራሷን በዛፍ ማልበሷ ሌላው ግዙፍ ግዙፍ እድገት ነው ።
ዛሬ ላይ በዚህ አመት 100 ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ ማምረትና በመጪው የበጋ እርሻ 50 ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ ማምረት ማለት ትልቅ እድገት ነው።
አሜሪካና አውሮፓች ኢትዮጵያ እራሷን መመገብ የምትችል አገር እንድትሆን አይፈልጉም ። የነሱ ገበያ ስለሆንን ። ኢትዮጵያ ከገዢነት ወደ ሻጭነት እንድታድግ አይፈልጉም ።
የአባይ ግድብ ለኢትዮጵያ ያለው ግዙፍ ትርጉም የማያውቅ የለም ።
ለዚህ እነዚህ እድገቶች እውን እንዲሆኑና እንዲዘልቁ ባስቸኳይ ይህን የጎሳ ስርዓት ተብዬ ቅራቅምቦ ወዲያ ማስወገድ ነው
አቢይ አህመድ 2ቱ ትላልቅ ችግሮች ያላቸው ሌብነትና የህዝቡ የስራ ታታሪነት ስነምግባር አለመኖር ነው ። አው ግን የሌብነትና የስንፍና መሰረቱ የጎሳ ስርዓትና ባልሰሩት መሬት ላይ ኪራይ ሰብሳቢና ጉቦ ሰብሳቢ መሆን እንደ ሆነ መናገር ግን አይፈልግም !! የጎሳ ባለቤትነት ሳይጠፋ በችሎታና ጥረት የሚነዳ እድገት ሊኖር አይችልም !!