Page 1 of 1

ሽሜ ክቤው በመዳኑ ምኒያት ጠሚርነት ከእጇ አመለጣት::ይህም ሙከራዋ የብብቷን ሳያስጥላት አይቀርም!

Posted: 09 Oct 2022, 14:37
by Jirta
ሽሜ አብያ በዚያ ሰሞን ፍግም ብሎ በነበረበት ወቅት ጠሚርነቱን ለመቆናጠጥ ብዙ ተወራጭታ ነበር::በሬ መሆን ጥሩ አይደለ:: ዙሪያውንም አስከብቦ ነበር::ታዲያ የቆጡን አወርድ ብሎ የብብቱን ከነ ሸኔው ከርእሰ መስተዳደርነቱ ሊከነት ይችላል::

ግን አሁንምመወራጨቱ አይቀርም::ይህም ወሮሞን ቲኒሽ ዋጋው ያስከፍለዋል::