Page 1 of 1

ከአፀደ ህፃናት እስከ 12 ክፍል ያለውን ትምህርት ቤት የዝንጀሮ መዋያ አድርጎ መንግስት ዩኒቨርሲቲ ከፍቶ እረኞችን ሳይሆን በጎችን ያስተምራል!

Posted: 09 Oct 2022, 14:30
by Jirta
መንግስት ትምህርት ካሳሰበው በትርክት የተሞላ መፃህፍት ሳይሆን መጀመሪያ ትምህርት ቤቶችን ከመዋያ ወይም ከወልዶ መጣያ ወደ ማስተማሪያ ይቀይርልን::በእውቀት እንጅ ካድሬ አስተማሪ አይቅጠር::ለ10 ክፍል ካድሬ 40,000 ብር ያውም በቀን 40ሺህ ብር ጉቦ 40 ሚ ብር መሬት ሲሸጥ ለሚውለው ! ዜጋ ለሚያንፀው ፕሮፌሰር 20,000 ብር መክፈሉን ያስተካክል::