Page 1 of 1

Is Aksum Oromo?

Posted: 09 Oct 2022, 13:22
by Noble Amhara



I wonder what this lady has to say about these rock houses in Amhara Mehal Meda, Menz, north Shoua (aka Abysinia)


Re: Is Aksum Oromo?

Posted: 09 Oct 2022, 14:30
by Abere
ወያኔ እሳት ጭራ ለአክራሪ ኦሮሙማ እንኩ ሂዱ እና አማራን አቃጥሉኝ ብላ ሰጠቻቸው እራሱን ትግሬን በመጨረሻ አነደደችው። :lol: አሁን የትግሬው ቡርቃ ዝምታ ነው የሚናገረው። የትግሬ ወያኔ አኖሌ ድንጋይ አስቀምጣ ነበር አሁን የአክሱም ሃውልት በተራው አኖሌ ነው። አክሱም ሃውልት አሁን አሻማ! ፈያዳ! እያወራች ነው።በነገራችን ላይ አሻማ የጅማ አካባቢ ኦሮሞዎች እና ጃንጀሮዎች የሰላምታ ቋንቋ ብቻ ነው። እውነት ለመናገር የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ ነው እንጅ የአገው ታሪክ አውራው ባለቤት ነው።

Re: Is Aksum Oromo?

Posted: 09 Oct 2022, 14:59
by Abere

አሁን ይኸ ሽማግሌ እራሱን እየዋሻ እራሱን ለማስደሰት ካልሆነ በስተቀር ለመሆኑ እንደ ወያኔ ዘረጦ ፈሪ አለ በምድር ላይ? :mrgreen: የሊጥ አብሲት የሚሰርቅ ፤ ዶሮ የሚሰርቅ፤ 85% የአንድ አገር የመከላከያ ሃብት ይዞ፤ ሚሳይል ታጥቆ፤ በተራ የአማራ ገበሬ ከእርሻው ላይ ተጠርቶ የእጁን አቧራ አራግፎ ሂዶ ገጥሞ በአንድ ሳምንት ውስጥ ገርፎ ያሻነፈው - ከአንድም ሶስት ጊዜ። ጉረኞች በአውሮፓ ከተማ አስፋልት ላይ እሪ! ኡ!ኡ! ያስባለውን ጀግና ህዝብ ረስቶት ስለወያኔ ትግሬ የሀሰት ቀደዳ ይተረትራል። Amhara Fano has done its part very well, now it is OLF's turn :lol: :lol:


Re: Is Aksum Oromo?

Posted: 09 Oct 2022, 15:22
by Noble Amhara
የአክሱም ሐውልት :mrgreen: :lol:


Abere wrote:
09 Oct 2022, 14:30