ኬርነት ወይም ኬርታ የጉራጌ ሞራሊቲ፣ ስነምግባር፣ መልካምነትና መንፈሳዊነት ማዕከል የሆነ ፍልስፍናም፣ እምነትም፣ ካልቸርም ነው ! ጉራጌ ሲባል መስቀል ወይም ክትፎ የሚሉት ቃላት እንደ ሚመጡ ሁሉ ኬር የሚለው ቃል ይመጣል ። ባንድ ቃል የጉራጌ ብራንድ ነው!
የጉራጌ ሕዝብ፡ የኬርነት ካልቸርና የምርቃት ማዕከልነት
በጉራጌ እግዚአብሄር፣ እዝኬር፣ ጌታ፣ ፈጣሪ ፣ አላህ ከሚለው ቃል ቀጥሎ ያለው ኬር፣ ኬይር የሚለው ግዙፍ መፈሳዊም ባህላዊም ቃል ነው ። በጠባቡ ኬር ሰላም፣ ደህንነት ተብሎ ይወሰዳል እንጂ በአረብኛ መልካምነት (ጉድነስ)፣ በሂንጉ ደህንንት (ዌል ቢንግ ) ማለት ነው ። የአንድ ነገር ትክክል፣ ጤነኛ፣ መልካም፣ ልክነት ኬርነት ይባላል። ስለዚህ በትክክል እንኳን አጥብቦ ለመግለጽ የሚያስቸግር ቃል ነው ።