እግዚኦ! እግዚኦ! 4100 የንግድ ድርጅቶች ታሸጉ! 19000 ተቀጡ! 96000 ተጠኑ ብራቮ!!
Posted: 08 Oct 2022, 14:24
የጥቁር ገበያ ብር ለዋጮች ሁሉ ተዘጉ!!
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/
ለምን አጣራለሁ? በትክክል ሲኒግዱ የተዘጋባቸው ካሉ ይናገሩ! በኢትዮጵያ ውስጥ ህሊና በሌለው ነጋዴ ተራው ሕዝብ አይደለም ዶሮ ሽንኩርት መግዛት አይችልም! ለምን? ባላገር ያሉ ዘመዶቻችን ሁሉን ነገር አምርተው ለገበያ ያቀርባሉ! ለምንድን ነው ደሃው ምንም ነገር መግዛት የማይችልበት ኢኮኖሚ የሚፈቀደው? ማንኛውም የኢትዮጵያ ፍጆታ እቃ ካሜሪካ የባሰው ውድ ነው! ለምን? ስለዚህ ነጋዴው በትክክል ነግዶ መክበር ሳሆን ድሃውን በማስራብ ከሆነ የዋጋ ቁጥጥር እንዲጫንበት ያስፈልጋል! ሱቁ የተዘጋው ያክስቴ ጅ ሊሆን ይችላል። ትያቄው ያ አይደለም ። አምራችም ተገቢ ዋጋ ብቻ ማስከፈል አለበት፤ ቸርቻሪም ተገቢ ዋጋ ብቻ ማስከፈል አለበት፤ ተራው ሕዝብ በተገቢ ዋጋ ሸምቶ በልቶ ማደር አለበት ። በቃ!
Horus wrote: ↑09 Oct 2022, 15:06ለምን አጣራለሁ? በትክክል ሲኒግዱ የተዘጋባቸው ካሉ ይናገሩ! በኢትዮጵያ ውስጥ ህሊና በሌለው ነጋዴ ተራው ሕዝብ አይደለም ዶሮ ሽንኩርት መግዛት አይችልም! ለምን? ባላገር ያሉ ዘመዶቻችን ሁሉን ነገር አምርተው ለገበያ ያቀርባሉ! ለምንድን ነው ደሃው ምንም ነገር መግዛት የማይችልበት ኢኮኖሚ የሚፈቀደው? ማንኛውም የኢትዮጵያ ፍጆታ እቃ ካሜሪካ የባሰው ውድ ነው! ለምን? ስለዚህ ነጋዴው በትክክል ነግዶ መክበር ሳሆን ድሃውን በማስራብ ከሆነ የዋጋ ቁጥጥር እንዲጫንበት ያስፈልጋል! ሱቁ የተዘጋው ያክስቴ ጅ ሊሆን ይችላል። ትያቄው ያ አይደለም ። አምራችም ተገቢ ዋጋ ብቻ ማስከፈል አለበት፤ ቸርቻሪም ተገቢ ዋጋ ብቻ ማስከፈል አለበት፤ ተራው ሕዝብ በተገቢ ዋጋ ሸምቶ በልቶ ማደር አለበት ። በቃ!
የኔ ወንድም ምግብ ሺ ግዜ ተወደደ አልተወደደ፣ ህዝብና መንግስት ሺ ግዜ ተጣሉ አልተጣሉ መንግስት ሳይበላ አያድርም፣ የፈለገውን መግዛት አያውተውም ። ሚሊዮኖች እናቶች ህጻናቸው ምግብ ሲጠይቃቸው የሚሰጡት የላቸውም ። ይህን ሰብ ዓዊ ቀውስ ከፖለቲካ መለየት ካልቻልክ ተወው! መንግስት ስለሌለ ነጋዴ ያሻውን ዋጋ በመናር ድሃና አሮጊት በረሃብ ይሙቱ የሚለው የፖለቲካ ዊዝደም ካፍንጫዬ ይውጣ ፣ እኔ ፖለቲካ ውስጥ የገባሁት የድሆችና አቅመ ቢሶች ስቃይ አናዶኝ ነው ! ዛሬም ስለፖለቲካ ማስበው ለዚያ ኮዝ እንጂ ሌላ አይደለም ። መንግስት ከሌለ እንዲያውም ጥሩ ነው ሕዝቡ በራሱ ፍትሃዊ የሆነ ሲስተም ይከተል እንጂ በጥቁር ገበያ አገር መዝረፍ ያቁም!union wrote: ↑09 Oct 2022, 19:00ቁጥጥር ማድረግ ያስፈልጋል ነገር ግን መንግስት እራሱ እራሱን መቆጣጠር አልቻለም፣ ህሕዝቡ ይጠላዋል እናም ህግ ለማያከብር መንግስት ህግን ማክበር አይፈልግም። ስለዚህ በመንግስት ተብዬው እና በህዝቡ ዘንድ መተማመን እና መከባበር የለም፣ እንዲያውም መንግስት እንደሌላቸው ነው የሚሰማቸው።
መንግስት ተብዬውም ጦርነት እያንጓተተ እና በሰላም አስከባሪ ሰበብ በየቦታው ከህዝብጋ እየተዌጋ ኢኮኖሚውን እያወደመ ነው። ስለዚህ መንግስት እራሱ ያልቻለውን ቀውስ በነጋዴው አሳንቦ ህዝብን የማጥቃት አጀንዳውን እየሰራ ነው
Horus wrote: ↑09 Oct 2022, 15:06ለምን አጣራለሁ? በትክክል ሲኒግዱ የተዘጋባቸው ካሉ ይናገሩ! በኢትዮጵያ ውስጥ ህሊና በሌለው ነጋዴ ተራው ሕዝብ አይደለም ዶሮ ሽንኩርት መግዛት አይችልም! ለምን? ባላገር ያሉ ዘመዶቻችን ሁሉን ነገር አምርተው ለገበያ ያቀርባሉ! ለምንድን ነው ደሃው ምንም ነገር መግዛት የማይችልበት ኢኮኖሚ የሚፈቀደው? ማንኛውም የኢትዮጵያ ፍጆታ እቃ ካሜሪካ የባሰው ውድ ነው! ለምን? ስለዚህ ነጋዴው በትክክል ነግዶ መክበር ሳሆን ድሃውን በማስራብ ከሆነ የዋጋ ቁጥጥር እንዲጫንበት ያስፈልጋል! ሱቁ የተዘጋው ያክስቴ ጅ ሊሆን ይችላል። ትያቄው ያ አይደለም ። አምራችም ተገቢ ዋጋ ብቻ ማስከፈል አለበት፤ ቸርቻሪም ተገቢ ዋጋ ብቻ ማስከፈል አለበት፤ ተራው ሕዝብ በተገቢ ዋጋ ሸምቶ በልቶ ማደር አለበት ። በቃ!
Horus wrote: ↑09 Oct 2022, 20:39የኔ ወንድም ምግብ ሺ ግዜ ተወደደ አልተወደደ፣ ህዝብና መንግስት ሺ ግዜ ተጣሉ አልተጣሉ መንግስት ሳይበላ አያድርም፣ የፈለገውን መግዛት አያውተውም ። ሚሊዮኖች እናቶች ህጻናቸው ምግብ ሲጠይቃቸው የሚሰጡት የላቸውም ። ይህን ሰብ ዓዊ ቀውስ ከፖለቲካ መለየት ካልቻልክ ተወው! መንግስት ስለሌለ ነጋዴ ያሻውን ዋጋ በመናር ድሃና አሮጊት በረሃብ ይሙቱ የሚለው የፖለቲካ ዊዝደም ካፍንጫዬ ይውጣ ፣ እኔ ፖለቲካ ውስጥ የገባሁት የድሆችና አቅመ ቢሶች ስቃይ አናዶኝ ነው ! ዛሬም ስለፖለቲካ ማስበው ለዚያ ኮዝ እንጂ ሌላ አይደለም ። መንግስት ከሌለ እንዲያውም ጥሩ ነው ሕዝቡ በራሱ ፍትሃዊ የሆነ ሲስተም ይከተል እንጂ በጥቁር ገበያ አገር መዝረፍ ያቁም!union wrote: ↑09 Oct 2022, 19:00ቁጥጥር ማድረግ ያስፈልጋል ነገር ግን መንግስት እራሱ እራሱን መቆጣጠር አልቻለም፣ ህሕዝቡ ይጠላዋል እናም ህግ ለማያከብር መንግስት ህግን ማክበር አይፈልግም። ስለዚህ በመንግስት ተብዬው እና በህዝቡ ዘንድ መተማመን እና መከባበር የለም፣ እንዲያውም መንግስት እንደሌላቸው ነው የሚሰማቸው።
መንግስት ተብዬውም ጦርነት እያንጓተተ እና በሰላም አስከባሪ ሰበብ በየቦታው ከህዝብጋ እየተዌጋ ኢኮኖሚውን እያወደመ ነው። ስለዚህ መንግስት እራሱ ያልቻለውን ቀውስ በነጋዴው አሳንቦ ህዝብን የማጥቃት አጀንዳውን እየሰራ ነው
Horus wrote: ↑09 Oct 2022, 15:06ለምን አጣራለሁ? በትክክል ሲኒግዱ የተዘጋባቸው ካሉ ይናገሩ! በኢትዮጵያ ውስጥ ህሊና በሌለው ነጋዴ ተራው ሕዝብ አይደለም ዶሮ ሽንኩርት መግዛት አይችልም! ለምን? ባላገር ያሉ ዘመዶቻችን ሁሉን ነገር አምርተው ለገበያ ያቀርባሉ! ለምንድን ነው ደሃው ምንም ነገር መግዛት የማይችልበት ኢኮኖሚ የሚፈቀደው? ማንኛውም የኢትዮጵያ ፍጆታ እቃ ካሜሪካ የባሰው ውድ ነው! ለምን? ስለዚህ ነጋዴው በትክክል ነግዶ መክበር ሳሆን ድሃውን በማስራብ ከሆነ የዋጋ ቁጥጥር እንዲጫንበት ያስፈልጋል! ሱቁ የተዘጋው ያክስቴ ጅ ሊሆን ይችላል። ትያቄው ያ አይደለም ። አምራችም ተገቢ ዋጋ ብቻ ማስከፈል አለበት፤ ቸርቻሪም ተገቢ ዋጋ ብቻ ማስከፈል አለበት፤ ተራው ሕዝብ በተገቢ ዋጋ ሸምቶ በልቶ ማደር አለበት ። በቃ!
Let's not go to that dismal science called economics! Yes, under a normally function market economy the hidden hand of supply and demand regulates the price of goods and services. No, the Ethiopian economy is far from a normally functioning market economy. For instance, there is no evidence that there is a shortage of ጎመን፣ ሽንኩርት፣ ቃሪያ፣ ጨው፣ በርብሬ for that matter any grain supply. The Ethiopian farmers are growing all kinds of stuff every where. It is the organized merchant class and የቢሮና የፓርቲ ንጹስ ከበርቴ መደብ that distort and manipulate the economy based on ሌብነት፣ ሙስና፣ ጉቦና artificial pricing hiking !!! The solution is well calculated price control!eden wrote: ↑09 Oct 2022, 21:18Horus,
Government can not control black market. This is impossible task. Maybe for 72 Hours, yes. What rules the market is underlying supply and demand.
The police action increases the risk to dealers so they drive up the rate even more. Also like Union said the government is corrupt so they put out whatever birr they confiscated and take it back to the same market to buy dollar to protect their newly acquired wealth from continuously losing value.
You can prove this to yourself by googling the rate over the last 3 days. Rate goes worse and worse.
eden wrote: ↑09 Oct 2022, 21:18Horus,