Page 1 of 1
^^^{{{JUST IN}}}^^^:ሽረ Has Fallen 2 Etdf-Asf-Fanos Control!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 08 Oct 2022, 12:49
by tarik
Please wait, video is loading...
Re: ^^^{{{JUST IN}}}^^^:ሽረ Has Fallen 2 Etdf-Asf-Fanos Control!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 08 Oct 2022, 12:55
by Thomas H
ትግራይ የነበረው ሽሬ ከተያዘ እኮ ቆየ ይሄኛው ሽሬ ምናልባት እዚህ ኔቫዳ አካባቢ ሳይሆን አይቀርም
Re: ^^^{{{JUST IN}}}^^^:ሽረ Has Fallen 2 Etdf-Asf-Fanos Control!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 08 Oct 2022, 13:16
by euroland
Thomas H wrote: ↑08 Oct 2022, 12:55
ትግራይ የነበረው ሽሬ ከተያዘ እኮ ቆየ ይሄኛው ሽሬ ምናልባት እዚህ ኔቫዳ አካባቢ ሳይሆን አይቀርም
ወዲ ጁንታ
እንደ ሁመራ....አይደል?

Re: ^^^{{{JUST IN}}}^^^:ሽረ Has Fallen 2 Etdf-Asf-Fanos Control!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 08 Oct 2022, 14:37
by DefendTheTruth
Thomas H wrote: ↑08 Oct 2022, 12:55
ትግራይ የነበረው ሽሬ ከተያዘ እኮ ቆየ ይሄኛው ሽሬ ምናልባት እዚህ ኔቫዳ አካባቢ ሳይሆን አይቀርም
እዚህ ላይ እዉነት አለህ ቶማስ፣ ብያንስ ለለፉት ሁለት ሳምንታት ሽሬ ተይዞዋል ስሉን ቆዩ። ወይ ዛሬ ወይ ደግሞ ያኔ ወሽቶናል፣ ይባስ ወይ ደግሞ አሁንም ዉሸት ነዉ ማለት ነዉ። ዉሸት ደግሞ ጥሩ አይደለም።
የወያኔ ዉሸት ሳይንሰን እነሱም ዉሸት ይጨምሩብናል። የሰለቸን ነገር ብኖር ዉሸት ነዉ፣ እድሜ ለወያኔ።
Re: ^^^{{{JUST IN}}}^^^:ሽረ Has Fallen 2 Etdf-Asf-Fanos Control!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 08 Oct 2022, 14:45
by Weyane.is.dead
You might be mistaking shire for shiraro. Shiraro and shire are two different towns. No one said shire had been captured. It was shiraro.
DefendTheTruth wrote: ↑08 Oct 2022, 14:37