Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42875
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጉራጌ ፋሽን ሾው፡ የጉራጌ አለባበስና አጋጌጥ ዘዬ ትዕይንት! ጥቅምት 5 ቀን

Post by Horus » 08 Oct 2022, 00:40

ጉራጌ በእስፖርት፣ በሙዚቃ፣ በቲያትር፣ በስነጽሁፍ፣ በስዕልና ሌሎችም የአርት መስኮች በሰፌው ይካፈላል። ነገር ግን በተላይ የጉራጌን ባህላዊና ዘመናዊ አለባበስ፣ አጋጌትና ስነቁመና በትዕይንት ሲቀርብ ይህ የመጀምሪያው ነው። በጉጉት እየጠበቅነው ነው !!

የመስቀል አዳቢና የሚያበቃው ጥቅምት 5 በምድረ ከብድ አቦ ያበቃል !! በዚያን እለት አዲሳባ ይህን የጉራጌ ፋሽን እናያለን!! ኤቦ ዪቦ!!!




ማያ ሃይሌ ቶፕ ሞዴል የኔው ዮርክ ነዋሪ !!