Page 1 of 1

ሰበር ዜና : ደርብ ! አይዞሽ ገለቴ ! ስለድርድሩ ከ ወደ አሜሪካ የሚሰማው ዜና ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ ጥሩ አይደለም

Posted: 07 Oct 2022, 17:39
by Thomas H
አሜሪካውያኖች ዓብይን አገር ለቆ እንዲወጣ እና ለፈፀመው ወንጀል እንዳይጠየቅ እየተደራደሩ ነው :: የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ጦር የትግራይ መከላከያን እንደማይችል እርግጠኞች ስለሆኑ አሜሪካውያኖች ከትግራይ ጋር ወግነዋል ::

Stay tuned for the latest update !

Re: ሰበር ዜና : ደርብ ! አይዞሽ ገለቴ ! ስለድርድሩ ከ ወደ አሜሪካ የሚሰማው ዜና ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ ጥሩ አይደለም

Posted: 07 Oct 2022, 17:40
by Za-Ilmaknun
:mrgreen: :mrgreen:

Re: ሰበር ዜና : ደርብ ! አይዞሽ ገለቴ ! ስለድርድሩ ከ ወደ አሜሪካ የሚሰማው ዜና ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ ጥሩ አይደለም

Posted: 07 Oct 2022, 18:44
by Fed_Up
Thomas H wrote:
07 Oct 2022, 17:39
አሜሪካውያኖች ዓብይን አገር ለቆ እንዲወጣ እና ለፈፀመው ወንጀል እንዳይጠየቅ እየተደራደሩ ነው :: የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ጦር የትግራይ መከላከያን እንደማይችል እርግጠኞች ስለሆኑ አሜሪካውያኖች ከትግራይ ጋር ወግነዋል ::

Stay tuned for the latest update !
አይዞሽ ብርጭቆዬ እንደዛ እንደዛ እያስብሽ እንጂ ካልሆነ ዊኬንዱ እንዴት ይገፋልሻል በዚህ ጭንቀትሽ::

"ሎጀስቲክ" አለ ወያኔ :lol: :: በእህል መጫኛ ካርጎ ይምጡ እንጂ ... ደግሞ ለአጋሜ ቻርተር አይላክ::

Re: ሰበር ዜና : ደርብ ! አይዞሽ ገለቴ ! ስለድርድሩ ከ ወደ አሜሪካ የሚሰማው ዜና ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ ጥሩ አይደለም

Posted: 07 Oct 2022, 20:45
by Thomas H
የትግራይ መከላከያ አልተቻሉም በጥይት ፀጉር ይላጫሉ ካስፈለገም አፍንጫ ይሰብራሉ