Page 1 of 1

ትህነግ የሰፈር አሸባሪ መሆኑን ሳያምን ድርድር የለም! ሀገር ነኝ ከአናንተ ሀገር ቆርሳችሁ ስጡኝ እና ላፍርሳችሁ ብሎ ድርድር የለም

Posted: 07 Oct 2022, 13:25
by Jirta
ድርድሩ የትግራይን ህዝብ ርሃብ ለማራዘም ካልሆነ በቀረ ግብ የለውም::ይልቅ ተሸንፈው እጃቸውን ሰጥተው ህዝቡ ከመሞትተርፎ ያው እንደልማዱ ለምኖ ቢበላ ይሻለዋል::
ያለችሎታው ሀገር ሲገዛ ቆይቱ ክስልጣን መውረድ ሲያቅተው ቲኒሽ መሬት ቆሶ ሀገል ልሁን ማለት አያዋጣም::እዠትም ነው::ትርፉም በየግንባሩ ሚሊዮኖችን ማስጨረስ ብቻ ነው::
አሁን የትግራይ ህዝብ ትግሬ ሆነው በህይወት ለመኖር የቀራቸው እድል የትህነግን መሪዎች መግደል ወይም ይዞ ለፋኖ ማስረከብ ብቻ ነው::