Page 1 of 1

Why did Lake Galla divide in to 3?

Posted: 07 Oct 2022, 12:44
by Revelations

Re: Why did Lake Galla divide in to 3?

Posted: 07 Oct 2022, 15:01
by Union
They just make up stuff as they go! :lol:

Re: Why did Lake Galla divide in to 3?

Posted: 07 Oct 2022, 15:21
by Abere
Here we go, ጤፍ በሰማይ ላይ ሲወቃ አንጋጥጨ ስመለከት የጤፉ ዕብቅ ዐይኔ ውስጥ ገባብኝ እንዳለው ውሸታሙ። ያልተጻፈ የሚቀባጥር ለነገር ነው። ኢትዮጵያ ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበረች አገር እና መልክዐምድሯ እና ስነ-መንግስቷ በግልጽ የሚታወቅ በታሪክ መዛግብት የተጻፈ ነው። ጋላ የሚባል መሬትም ወንዝም የለም። ጋላ የሚባል ህዝብ ባርግጥ ከ16ኛው ክፍለ ዘመን በኋ በታሪክ እንደ ተጻፈው ወደ ኢትዮጵያ ፈልሶ ገብቷል። አሁን ይህ ህዝብ ኦሮሞ ተብሎ ይጠራል። ከዚህ ውጭ ነገር ፍለጋ ካልሆነ በሬ ወለደ ውሽት ምንም አመጣው። የፈረደባቸው የዛይ፥ የጉራጌ፥የወላይታ፥ የሲዳማ፥ወዘተ ህዝቦች ጋላ ናችሁ ብሎ ለመሰልቀጥ የተደረገ ኢ-ሳይንሳዊ ትርክት ነው። Just like, once upon a time blah blah blah :mrgreen:

Re: Why did Lake Galla divide in to 3?

Posted: 08 Oct 2022, 07:15
by Revelations
Abere wrote:
07 Oct 2022, 15:21
Here we go, ጤፍ በሰማይ ላይ ሲወቃ አንጋጥጨ ስመለከት የጤፉ ዕብቅ ዐይኔ ውስጥ ገባብኝ እንዳለው ውሸታሙ። ያልተጻፈ የሚቀባጥር ለነገር ነው። ኢትዮጵያ ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበረች አገር እና መልክዐምድሯ እና ስነ-መንግስቷ በግልጽ የሚታወቅ በታሪክ መዛግብት የተጻፈ ነው። ጋላ የሚባል መሬትም ወንዝም የለም። ጋላ የሚባል ህዝብ ባርግጥ ከ16ኛው ክፍለ ዘመን በኋ በታሪክ እንደ ተጻፈው ወደ ኢትዮጵያ ፈልሶ ገብቷል። አሁን ይህ ህዝብ ኦሮሞ ተብሎ ይጠራል። ከዚህ ውጭ ነገር ፍለጋ ካልሆነ በሬ ወለደ ውሽት ምንም አመጣው። የፈረደባቸው የዛይ፥ የጉራጌ፥የወላይታ፥ የሲዳማ፥ወዘተ ህዝቦች ጋላ ናችሁ ብሎ ለመሰልቀጥ የተደረገ ኢ-ሳይንሳዊ ትርክት ነው። Just like, once upon a time blah blah blah :mrgreen:
The name Lake Galla was proposed by the author of this article. :lol: :lol: :lol: