Page 1 of 1

የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎችን ጭኖ ወደ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሲጓጓዝ በነበረ የህዝብ ተሽከርካሪ ላይ ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ ደረሰ

Posted: 07 Oct 2022, 08:42
by Thomas H
አይ የብርሃኑ ጭንቅላት ! የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎችን ወደ ተለያዩ ክፍለሃገር ሄደው መፈተን አለባቸው ብሎ አስተማማኝ ትራንስፖርት በሌለበት አገር ጨረሳቸው :: እስከአሁን ድረስ 1200 የ12ኛ ክፍለ ተማሪዎች ሲሞቱ ከ400 በላይ ክፉኛ ቆስለዋል ::