Page 1 of 1

ቶቶቴ ጉራጌ!

Posted: 07 Oct 2022, 00:41
by Horus
ቶቶት ፣ WORKING HARD, ትጋት! ታታሪነት! ስኬት !!

Re: ቶቶት!

Posted: 07 Oct 2022, 01:23
by Horus
የክብነሽ መኩሪያ አዲስ ነጠላ መወድስ ለሰራተኛው ታታሪ ቶቶቴ ጉራጌ !! ወዘላ ማለት ሥራ ማለት ነው ! ወዘልተኘ ማለት ሠራተኛ ማለት ነው !!


Re: ቶቶቴ ጉራጌ!

Posted: 07 Oct 2022, 01:50
by Horus
የጌሬኖ ቅንዣዠና ኩልማሳሰ በዘንድረ አዳብና አልቻሉወም!! ቪዲዮው ትንሽ ቢጠራ ጥሩ ነበር ! በአንድ ትንሽ ቤት ውስጥ የተካሄደ አዳብና በኋላ ጭፈራ!!!