Page 1 of 1

ዓለም ተራ! ተራ! ----> አሥመራ ላይ ሰላም - መቀሌ መከራ። የአዲስ አበባ እንጃ - ይታያል ሲጠራ።

Posted: 06 Oct 2022, 15:19
by Abere
ዓለም ተራ! ተራ! ----> አሥመራ ላይ ሰላም - መቀሌ መከራ። የአዲስ አበባ እንጃ - ይታያል ሲጠራ።

Posted: 23 Jul 2023, 11:11
by eden
wey gud

Re:

Posted: 23 Jul 2023, 11:20
by Abere
የደረቅ አጠገብ እርጥቡ ይነዳል ነው እና መቀሌ ላይ የጣለው ዶፍ አዲስ አበባ ላይም አካፍቷል።

500,000 የከተማው ኗሪዎች በኦነጎ (አዳነች እና ሽመልስ) አማካኝነት ቤታቸው ከላያቸው ላይ ፈርሶባቸው ተሰድተዋል። በነገራችን ላይ ገና ነው ገና
eden wrote:
23 Jul 2023, 11:11
wey gud

Posted: 23 Jul 2023, 11:21
by eden
Abere wrote:
06 Oct 2022, 15:19
አሥመራ ላይ ሰላም

አበር፣ ያስመራን ትግሬ ከምር ትወዳለህ?

ወይስ ልክ በጬው ታምራት ነገራ እንዳለው፣ የመቀሌን ትግሬ እንዲደቁስልህ ስለምትሻ ነው ያስመራ ትግሬን እንዲህ የምታሸረግድለት?

ትንሽ ከርመህ ደሞ፣ ያስመራ ትግሬን እንዲደቁስልህ፣ ለመቀሌ ትግሬ ታሽቃብጣለህ.

በቃ ማፈር ቀረ? lol

Re:

Posted: 23 Jul 2023, 11:40
by Abere

እኔ እስከ አሁን የሰማሁት እና የማውቀው ወደ አስመራ ወያኔ ካስወነጨፈችው ሚሳይል በስተቀር የሁከት የሰላም እጦት ወሬ አልሰማሁም። አስመራ ላይ ሀንግ ወይም ሰዎችን አግቶ ሚልዮን ብር ሲጠየቅባቸው አልሰማሁም፤ መኖሪያ ቤታቸው ከላያቸው ላይ ፈርሶ ሲያለቀሱ ወይም ልጆቻቸውን ጅብ ሲነጥቃቸው አልሰማሁም፤ እርዳታ ስንደ ተልኮላቸው መንግስታቸው የውጭ ንግድ ሽጦ ገንዘብ ሲቀበል አልሰማሁም፤ ወደ አስመራ የሄደ አገር ጎብኝ ህዝቡ ሰላማዊ ነው ሲል እንጅ ኪስ አውላቂ፤ማጅራት መች ሲባል አልሰማሁም

ታዲያ ሁከት እና ስርዐተ-አልበኝነት ባልሰማሁበት እንደት አድርጌ ልናገር። መጽሀፉ እኮ በሀሰት አትመስክር (ኢትኩን ስምዐ በሐሰት - አሥርቱ ትዕዛዛት አንዱ ይህ ነው።)

እንደ እኔ ምኞቱ በሁሉም የምስራቅ አፍሪካ (እንድሁ ለሰው ልጆች ሁሉ) ሰላም እንድ ሰፍን ነው እንጅ አንዱ ሰፈር ሰላም ሌላው ቦታ ሁከት አይደለም።

eden wrote:
23 Jul 2023, 11:21
Abere wrote:
06 Oct 2022, 15:19
አሥመራ ላይ ሰላም

አበር፣ ያስመራን ትግሬ ከምር ትወዳለህ?

ወይስ ልክ በጬው ታምራት ነገራ እንዳለው፣ የመቀሌን ትግሬ እንዲደቁስልህ ስለምትሻ ነው ያስመራ ትግሬን እንዲህ የምታሸረግድለት?

ትንሽ ከርመህ ደሞ፣ ያስመራ ትግሬን እንዲደቁስልህ፣ ለመቀሌ ትግሬ ታሽቃብጣለህ.

በቃ ማፈር ቀረ? lol

Posted: 23 Jul 2023, 11:45
by eden
Abere wrote:
23 Jul 2023, 11:40

እንደ እኔ ምኞቱ በሁሉም የምስራቅ አፍሪካ (እንድሁ ለሰው ልጆች ሁሉ) ሰላም እንድ ሰፍን ነው እንጅ አንዱ ሰፈር ሰላም ሌላው ቦታ ሁከት አይደለም።
አይ ይቅርታ፣ እንደ ታምራት ነገራ የጨለልክ መስሎኝ

Re:

Posted: 23 Jul 2023, 11:53
by Zmeselo
The only Tigre in Eritrea are these, you cheap-slût!