Page 1 of 1

Gurage: Awakening of a Sleeping Giant! ጉራጌ ነቃ ነቃ! ከፍ ከፍ! ኤቦ ላለ!!!!

Posted: 04 Oct 2022, 02:08
by Horus
ስንትና ስንት ግዙፍ የስኬት ምሳሌዎች ለመጀምሪያ ግዜ ጉራጌነታቸውን ይፋ ያደረጉበት መስቀል!! ልዩ መስቀል!!! ለምን ካላችሁ የብልጽግና የጉራጌን ሕዝብ የመናቅና የመድፈር እብሪት የቆሰቆሰው ቁጣ ነው ። ጉራጌ እራሱንና ሌላውን የሚያክበር ሕዝብ ነው! ሲደፈር ነብር ነው! ይቆጣል! በቃ!!! ጉራጌ ኢትዮጵያን ገምብቷል! የራሱን ክልል እራሱ መገምባት የሚችል ሕዝብ ነው !!! ጋን ቢጠራረግ እንስራ ይወጣዋል ማለት ጉራጌ ነው !!


Re: Gurage: Awakening of a Sleeping Giant! ጉራጌ ነቃ ነቃ! ከፍ ከፍ! ኤቦ ላለ!!!!

Posted: 04 Oct 2022, 02:35
by Horus
The Vision of Gurage! Colleges in Gurage shall not train employees but incubate employers, entrepreneurs !! የጉራጌ ትምህርት ስርዓት አላማ ተቀጣሪ እጆችን ማሰልጠን አይደለም! ስራ ፈጥረው የሚቀጥሩ ኢንዱስትሪያሊስቶችን ማሰልጠን ነው !!!