Page 1 of 1
ኢትዮጵያውያን ማለት
Posted: 03 Oct 2022, 18:51
by sarcasm
'ኢትዮጵያውያን' ማለት በ
ሺዎች የሚቆጠሩ አገር መገባንት የሚችሉ ወጣት ልጆቻቸውን ዘራፍ ብለው
ጦር ሜዳ ልከው
የሚያጨፋጭፉ
ነገር ግን
አንድ አዝማሪ በጤና መታወክ ምክንያት ሲሞት ያዙኝ ልቀቁኝ ሐውልት ላቁም ወይራ ዛፍ ልትከል የሚሉ ቆሻሻ አድርባይ ህዝቦች ናቸው
ጦማሪዉ ፈላስፋዉ ጭሰኛ
Please wait, video is loading...
Re: ኢትዮጵያውያን ማለት
Posted: 03 Oct 2022, 19:11
by sun
sarcasm wrote: ↑03 Oct 2022, 18:51
'ኢትዮጵያውያን' ማለት በ ሺዎች የሚቆጠሩ አገር መገባንት የሚችሉ ወጣት ልጆቻቸውን ዘራፍ ብለው
ጦር ሜዳ ልከው የሚያጨፋጭፉ
ነገር ግን
አንድ አዝማሪ በጤና መታወክ ምክንያት ሲሞት ያዙኝ ልቀቁኝ ሐውልት ላቁም ወይራ ዛፍ ልትከል የሚሉ ቆሻሻ አድርባይ ህዝቦች ናቸው
ጦማሪዉ ፈላስፋዉ ጭሰኛ
Please wait, video is loading...
በትክክል ተናግረሃል!
ግን እውነቱን ለመናገር ከሰላም አቅርቦት በኋላ የሰላም ጥሪን ውድቅ በማድረግ እና የማያልቁ አሳዛኝ ሁኔታዎችን ካስከተለ በኋላ ለእንደዚህ ዓይነቶቹ አደጋዎች Hiwehat የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ምንድን ነው? በመንግስት በተደጋጋሚ ከሚቀርቡት የሰላም ጥሪዎች ሁሉ ጦርነት ለምን ይመረጣል?
Re: ኢትዮጵያውያን ማለት
Posted: 04 Oct 2022, 18:41
by sarcasm
sun wrote: ↑03 Oct 2022, 19:11

PM Abiy is ambivalent about peaceful resolution. He has to make his mind up. He cannot resolve the conflict peacefully and keep Isaias and the G7 unitariests camp happy at the same time. That is why there were no real attempts at peaceful resolution form Abiy's camp.
Re: ኢትዮጵያውያን ማለት
Posted: 05 Oct 2022, 00:10
by TGAA
sarcasm wrote: ↑04 Oct 2022, 18:41

Unless the so-called "federalists" , who are dancing in Mekele, come forth to make a peace agreement with you or Unless Abiy pushes Issyas and G7 off the cliff, you have to continue sending Tigrian teenagers on a suicide mission to sure death. Abiy's ambivalence ceases to exist only when he abandons those who saved him from weyanes onslaught and accepts your terms of surrender. Perverted logic.
Re: ኢትዮጵያውያን ማለት
Posted: 05 Oct 2022, 00:46
by Horus
እኔ ሆረስ እጅግ ቀደም ብዬ የዚህ ጦርነት ታሪክ መጨረሻ ላይ እንዴት ይጽፋል? ብዬ ሳበቃ '
ተዋግተው ተዋግተው ውጊያ አቆሙ' ተብሎ በታሪክ ይመዘገባል ብዬ ነበር ።
ምን ማለቴ ነው? ጦርነት በአምጽ የሚካሄድ ፖልቲካ ነው ። ማለትም ጦርነት ፖልቲካ ነው። የፖለቲካ አላማዎች ቢያንስ አራት ናቸው፤ (1)
ስልጣን/ሃይል፣ (2) ገንዘብ/ሃብት፣ (3) ዝና/ስም/ሬፑቴሽ፣ (4) ክብር/ማንነት ናቸው።
ስልጣን ማለት የመወሰን ሃይል ማለት ነው ። ማን ምን ያገኛል፣ ይደርጋል? ማን ስንት እና እንዴት ያገኛል? ም ምን መሆን አለበት? መወሰን መወሰን መወስን !!!!! የተቀሩት ግልጽ ናቸው ክብር ወይም ዲግ ኒቲ የማንነት መከበር ማለት ነው ።
ስለዚህ የጦርነት ተግባር እነዚህን አላማዎች በጉልበት ማስፈጸም ነው ። ሰላም ሰላም የሚባለው ባዶ ቃል ነው !!! ቡና ላይ ተቀምጠው የላይኞቹን አራት ፍላጎቶች ማን ምን ይድረሰው ብለው የሚነጋገሩ የሰለጠኑ ሕዝቦችና በእውቀት የሚመሩ፣ በሳይንስ የሚገዙ፣ ሰዎች ናቸው ። ቀድሞውኑ ዉጊያ አይሄዱም፣ ችግራቸውን በንግግር ስለሚጨርሱ ማለት ነው።
ስለዚህ የወልቃይት መሬት የማነው የሚለው የሃብት/ሪሶርስ ባለቤትነት ውሳኔ በአመጽ ለመተግበር እየተዋጋ አንድ ሰው ስለሰላም ሊያወራ አይችልም ።
መጀምሪያ ማንኛው ፖለቲካ አለ ጦርነት መተግበር መመሪያ ያደረገ ስልጡን እንሰሳ ብቻ ነው ስለሰላም ማውራት የሚችል ።
አይ ፖለቲካዬን በጉልበትና አመጽ ነው የምከውን ያለ ሰው ደሞ በአንጻሩ ሌላው ወታደር አቁሙ ይዋጋዋል ። አንዱ ወገን በጉልበት አሸንፎ ስልጣን፣ ሃብት፣ ዝናና ክብር ቢቀማ እንኳን የሁለቱ ተፎካካሪዎች ጥብ አይፈታም ። የተሸነፈው ለግዜው ቤቱ ሄዶ ለሚቀጥለው ዉጊያ ይዘጋጃል ። የፖለቲካ አላማ ፍትሃዊ በሆነ ተስማሚ መንገድ ስላልተቋጨ ማለት ነው።
ለዚህ ነው ታሪክ ተዋገተው ተዋግተው ዉጊያ አቆሙ ብሎ የሚደመድመው ።
ጦርነት ተዋግቶ ማሸነፍና የፖለቲካ አላማዎችን ፍላጎቶችን ሁለቱ ተገዳዳሪዎች በሚቀበሉት መንገድ ምፍታት እንደ ቀናን ለሊት የተለያዩ ናቸው!
ስለዚህ እስቲ ከናንተ መሃል
ትህነግ የሚፈልገው ስልጣን/ ሃይል፣ ሃብት፣ ዝናና ክብር ምን ምን እንደ ሆኑ ነገሩን???????? በተመሳሳይ መንግስት ወይም ብልጽግ ና የሚፈልገው ስልጣን/ሃይል፣ ሃብት፣ ዝናና ክብር ምን ምን እንደ ሆኑ ነገሩን???????? እናም አንዱ ቢያሸንፍ በጉልበት የሚቀማቸውን ስልጣኖች፣ ሃብቶች፣ ዝናዎችና ክብሮች ብትጠቁሙን

Re: ኢትዮጵያውያን ማለት
Posted: 05 Oct 2022, 01:33
by Horus
ታዲያሳ ፎቆቹን የሚያስመልሱት ፎሮቹን ነቅለው በመውሰድ ወይስ አዲሳባ መጥተው በውስጡ ለመኖር? ወይስ አዲሳባን መልሶ ለመያዝ? የሚፈልጉት ፎቅ ከሆነ ለምንድን ነው አማራና አፋርን የሚያሰቃዩት? እስከ ተወሰነ ድረስ አባልህ ልክ ነው ። ወያኔ ስልጣን አትቷል፣ ስሙ ቆሽሾ ዝናው ጠፍቷል፣ ክብሩም ጠፍቷል ። የቀረው ሃቡት ብቻ ነው።
Re: ኢትዮጵያውያን ማለት
Posted: 05 Oct 2022, 01:54
by Digital Weyane
Horus wrote: ↑05 Oct 2022, 01:33
ታዲያሳ ፎቆቹን የሚያስመልሱት ፎሮቹን ነቅለው በመውሰድ ወይስ አዲሳባ መጥተው በውስጡ ለመኖር? ወይስ አዲሳባን መልሶ ለመያዝ? የሚፈልጉት ፎቅ ከሆነ ለምንድን ነው አማራና አፋርን የሚያሰቃዩት? እስከ ተወሰነ ድረስ አባልህ ልክ ነው ። ወያኔ ስልጣን አትቷል፣ ስሙ ቆሽሾ ዝናው ጠፍቷል፣ ክብሩም ጠፍቷል ። የቀረው ሃቡት ብቻ ነው።
እነዚህ የዓድዋ የአንድ መንደር የባንዳዎች ስብስብ ኩቡር ጦቅላይ ሚኒስቴራችን ዶክተር አቢይ አህመድን ከሥልጣን አውርደው እንዳለፉት ሃያ ሰባት አመታት በአሜሪካ ሥር የምትደዳደር ኢትዮጵያ ለመመስረት ነው እየታገሉ ያሉት። አሜሪካ ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ለማስተዳደር ጥቂት በበታችነት ስሜት የሚሰቃዩ ዘራፊዎች ብቻ ነው የሚያስፈልጓት። ሕወሓቶች ይህንን ነገር በደንብ ያውቃሉ፣ ሙክንያቱም ላለፉት ሃያ ሰባት አመታት ባንዳነትን በተግባር አሳይተዋልና። ለኢትዮጵያ ህዝብ የማቀርበው ጥያቄ <<ባንዳዎች ይጥፉ ወይስ እንጥፋ?>> የሚል ነው።
Re: ኢትዮጵያውያን ማለት
Posted: 05 Oct 2022, 02:08
by Horus
Digital Weyane wrote: ↑05 Oct 2022, 01:54

አቢይ አህመድ ለውጡ ኢሃዴጋዊ ነው እያለ ወያኔ ባቆመው የዘር ፌዴሬሽን ላይ እስከ ተቀመጠ ድረስ ፕላናቸው እንደ ሚሳካ አትጠራጠር ! የትህነግ አላማ አሁን በጦር አዲሳባን መያዝ አይደለም። ዐቢይን በረጅም ጦርነት አዳክሞ ህዝባዊ ሬቮሉሽን እንዲነሳበት መስራት ነው ። ይህ እንዳይሆን አቢይን መከርነው ይህን የዎያኔ ሕገእንግስትና ቅራቅምቦ እንዲያስወግድ! የኦሮሙማ ተረኞች ስርዓቱን ስለሚፈልጉት አሁን ያለው እጅግ ደካማ ያቢይ ቁመና ላይ ድርሰናል ። ስለዚህ የአቢይ ዋና ጠላት አቢይ እራሱ ነው! ኦሮሞች ናቸው!
Re: ኢትዮጵያውያን ማለት
Posted: 05 Oct 2022, 02:34
by Digital Weyane
Horus wrote: ↑05 Oct 2022, 02:08

ምዕራባውያን ማእቀብን የሚጠቀሙት ሰፊውን ህዝብ መድሃኒት እንዳይደርሰው፤ እንዲራብ፤ የኑሮ ውድነት ጎድቶትና ተመርሮ የሚያስተዳድረው መንግሥት ላይ ለአመፅ እንዲነሳ ነው። አንዳንድ ሰዎች የኢትዮጵያ የችግሮችን ሥር በአግባቡ ባለመረዳት አውቀውም ይሁን ባለማወቅ ሴረኛች ባዘጋጁት ጎዳና ላይ እየነጎዱ እና በሌለ ነገር ራስን እያታለሉ የተሻለ ነገን ለማየት ማንጋጠጥ አንገትን ከማሳመም ያለፈ ትርፍ የለውም። ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ከሚናፈሱ የአሉባልታ ወሬዎች ራሱን በመጠበቅ ለአገር አንድነትና ቀጣይነት ዘብ ሊቆም ይገባል ኡላለሁ። ኢትዮጵያ በHeritage Foundation እግር ሥር ሰጥ ለበጥ ብላ ስትገዛና ስትረገጥ ለማየት አልፈልግም። አንቴስ?
Re: ኢትዮጵያውያን ማለት
Posted: 06 Oct 2022, 08:45
by sarcasm
እናቶችና ሴት አያቶች የእንጀራ ሌማታቸውን በጉልት ገበያ ላይ የሚሽጡበት አገር የገዢውን ፓርቲና የመሪውን የብል[ፅ]ግና ርእይ ፍንትው እድርጎ የሚገልፅ ነው:: በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ ልጆቻቸው ደግሞ ከባእድ ሃይል ጋር ተጣምረው የሃገራቸውን ህዝብ እንዲወጉ ይገደዳሉ:: ሃላፊነቱን አሽቀንጥሮ የወረወርው ልሂቅ ደግሞ ወይ በዝምታው ወይም በአድርባይነቱ ይተባበሪል:: የሚያስተዛዝብ ዘመን ላይ ደርሰናል::
Please wait, video is loading...