በፖለቲከኞች ያውምመድረክ ላይ ብቻ የትግራይ ህዝብ እና ትህግን; ወሮሞን እና ኦነግን ለመለያዬት ሲሞከር ሲወራም እናያለን::
መሬት ላይያለው ገሀድ ግን በተቃራኒው ነው::
Re: የትግራይ= ትግሬ = ትህነግ ከዚህ የተለየ ካለ ኦነግ የወሮሞን ህዝብ አይወክልም ማለት ይቻላል::
በወለጋ አማራዎች ላይ የደረሰውን ዕልቂት በተቃውሞ ሰልፍ የገለጸ የኦሮሞ ህዝብ ካለ ቪድዮውን ቢያካፍሉ በእውነትም ፓለቲከኞች የሚሉት ሀቅ ነው ማለት እንችላለን።እየሆነ ያለው ግን የጎረቤቱን የኦሮሞ ልጅ ያሳደገው አማራ ባሳደገው የኦሮሞ ልጅ ተገድሏል ንብረት ሃብቱ ተዘርፏል።