Page 1 of 1

እስኪ ስለብልፅግና መርፌዎች በማስረጃ እንነጋገር?

Posted: 03 Oct 2022, 02:33
by Jirta
በብልፅግና እስር ቤት የነበሩ አብይን ያገኙ ከእርሱም ጋር አቋም ይዘው የተነጋገሩ የሚወጉት መርፌ ምንድንነው? ገንዘብ መንፈስ ወይስ ማስፈራሪያ?
ታማኝ
ጅዋር
በላይ በቀለ ወያ
እንዳልካቸው
አንዳርጋቸው
መራራ ጉዲና

በቅርቡ እስክንድር?
ምን እያደረጏቸው ነው?
ሀሳብ ስጡ::