Page 1 of 1
በመንግስት እቅድ መሰረት ወልድያ በቅርቡ በትግሬ ይወረራል!
Posted: 03 Oct 2022, 01:52
by Jirta
አድርቃይ ለሁለተኛ ጊዜ ተይዟል:: ያውም ስንቅ ትጥቅ ከገባለት በሗላ ተከበናል ብሎ መከላከያ በመውጣቱ::ቀጣይ ወልድያ ናት::ይሄ ደግሞ ፋኖን እና አማራን የማጥፋት የብልግና ተልኮ ነው::
Re: በመንግስት እቅድ መሰረት ወልድያ በቅርቡ በትግሬ ይወረራል!
Posted: 03 Oct 2022, 02:01
by Fed_Up
Jirta wrote: ↑03 Oct 2022, 01:52
አድርቃይ ለሁለተኛ ጊዜ ተይዟል:: ያውም ስንቅ ትጥቅ ከገባለት በሗላ ተከበናል ብሎ መከላከያ በመውጣቱ::ቀጣይ ወልድያ ናት::ይሄ ደግሞ ፋኖን እና አማራን የማጥፋት የብልግና ተልኮ ነው::
ወይኔ የአጋሜ ነገር "Jirta” ብሎ ገብቶ .. ኦሮሞነቱ ድራማ ረስቶ ለአምራ ተቆርቋር መምሰል ::