ሰበር ዜና : ኢትዮጵያ በአስቸኳይ 1 ሚሊዮን ወታደር እፈልጋለሁ አለች
Posted: 02 Oct 2022, 23:53
የኢትዮጵያ ወታደሮች በትግራይ መከላከያ እንደተደመሰሱ ሌላው ማረጋገጫ ይሄ ነው:: የ 9 ክልሎች ልዩ ሃይሎች ፣የኤርትራ ሙሉ ጦር፣የኢትዮጵያ ሙሉ ጦር፣የሶማሌ ወታደሮች ፣ የቱርክ፣የኤምሬት፣የቻይና፣የኢራን ድሮኖች ተጠቅምወም አለቁ እነዚህ ማፈሪያዎች !
ልፍዓተይ ተስፋ ወዓካፃ
ጥብቅ ማሳሰብያ
የምዕራብ ጎንደር ዞን ዘንድሮ ጥቅምት 2015 ዓ/ም በምዕራብ ትግራይ በተለይም ደግሞ በቃፍታና ሰቲት ሑሞራ ላይ እሚሰበሰብ እህልና እሚታጨድ ሰሊጥ እንዳለ ኣስመስሎ በርካታ የኣማራ ወጣቶችን ወደማያውቁት የትግራይ ጦርነት ሊማግዳቸው ኣሲሯል። ስለሆነም የኣማራ ወጣቶች ይህንን ሴራና የሞት ድግስ ኣጢናችሁ በምዕራብ ትግራይ እሚሰበሰብ ሰብልም ሆነ እሚታጨድ የሃብታም ሰሊጥ እንደማይኖር ኣውቃችሁ ወደ ሞት ቀጠና ባለመምጣት ራሳችሁንና ቤተሰቦቻችሁን ከሞት ሰቆቃ ታድኑ ዘንድ ኣስቀድመን እናሳስባለን። ዘንድሮ በምዕራብ ትግራይ እሚታጨድ ጠላት እንጂ እሚታጨድ ሰሊጥ የለም

Please wait, video is loading...