Shocking: ድሮ መከላከያ ውስጥ ጓደኛሞች የነበሩ 2 ወታደሮች በሁለት ጎራ(Ethiopia vs Tigray) ሲዋጉ ጎብዬ ላይ ተገናኙ
Posted: 02 Oct 2022, 08:56
"ይህ የምታዩት የአብይ ቅጥረኛ ወታደር ከስድስት አመት በፊት አብረን የአግአዚ ኮማንዶ አባል ነበርን። ምርጥ ጓደኛዬ ነበር። ዛሬ ግን የአንድ ሀይል መሪ ሁኖ በጎብዬ ዉግያ ፊት ለፊት ገጠምን። ከዛ ስሙን ስጠራው በፍጥነት እጁን ወደ ላይ ከፍ አደርጎ መጣ። የደስታ አይሉት የሐዘን ሰላም እንኳን ሳልለው አለቀሰ። እኔም አለቀስኩ። ተያይተን ካለቀስን በሁዋላ ተቃቅፈን ተሳሳምን። ከኔ ጋር የነበሩ ጓዶቼ [የTDF] ተገረሙ።"

