Page 1 of 1

ግርምቢጥ!

Posted: 01 Oct 2022, 10:03
by sarcasm
ግርምቢጥ!
1. የአማራ ክልል ተወላጅ ወደ አዲስ አበባ እንዳንገባ መንገድ ላይ ተከለከልን ይላል : እንዲሁም ዜጎች ኦሮሚያ ላይ በኦህዴድ ብልፅግና "ዘር ተኮር ጥቃት ተፈፀመባቸው" ተብሎ ይለቀሳል::
2. የፋኖ መሪዎች የሚሞቱት ግን ከትግራይ ሰራዊት ጋር ውጊያ ገጥመው ነው::