Page 1 of 1

The Colorful & Culture Rich Gurage በመስቀል አዳብና ድብልቅልቁ እየወጣ ነው!!የኬር ዘበን ለኢትዮጵያ !!!

Posted: 01 Oct 2022, 00:31
by Horus
የክስታኔ፣ የዶቢ፣ የመስቃንና ማረቆ ቀለም ታያላችሁ!!! ያ ነው ጉራጌ ማለት !!! ሰባት ቤትም ይህን የተረሳ ባህላቸውን መልሰው ከተኛበት ማንቃት አለባቸው ! ሌላው ቀርቶ ሃረሬዎች ሸዋል የሚሉት ባህል ይህን ነው ! እነሱ ሸዋል የሚሉት ጉራጌ ሸባል ይለዋል። ጋብቻ፣ ሰርግ ማለት ነው በጉራጌኛ ግ ን ባሃሬሪዎች ልክ እንደ አዳብና መተዋወቂያ ማለት ነው ።


Re: The Colorful & Culture Rich Gurage በመስቀል አዳብና ድብልቅልቁ እየወጣ ነው!!የኬር ዘበን ለኢትዮጵያ !!!

Posted: 01 Oct 2022, 00:50
by Horus
ክልል ክልል ክልል !!!!1