Page 1 of 1
የአማራ ሕዝብ ወደ ባሕርዳርም ሆነ ወደ አዲስ አበባ እንዳይገባ ታግዷል - ምንሊክ ቲቪ
Posted: 30 Sep 2022, 17:32
by sarcasm
Re: የአማራ ሕዝብ ወደ ባሕርዳርም ሆነ ወደ አዲስ አበባ እንዳይገባ ታግዷል - ምንሊክ ቲቪ
Posted: 01 Oct 2022, 07:49
by sarcasm
አዲስ አበባ አትገቡም ተብሏል!
***
መነሻቸውን ከአማራ ክልል ከተለያዩ አካባቢዎች አድርገው ለስራ እና ለህክምና ወደ አዲስ አበባ ለመሄድ አለልቱ ከተማ ላይ እንደደረሱ አዲስ አበባ አትገቡም ተብለው በርካታ ተጓዦች ወደ ደብረብርሃን እየተመለሱ ነው።
Please wait, video is loading...