Page 1 of 1
Horus
Posted: 29 Sep 2022, 03:55
by Noble Amhara
የደቡብ ሸዋ ጎሳዎች Circa 1500

Re: Horus
Posted: 29 Sep 2022, 09:25
by Horus
እዚህ ሃላፊ የለጠፈው ካርታ ላይ የጉራጌ ድምበርን ተመልከት? በትክክል አሩሲ ነው ። የመጨረሻው የጉራጌ አገር ዘዋይ ነበር። ባንተ ካርታ ላይ በስልጤና ዛይ መሃል ሁለት በቋንቋ ጭምር የሚታወቁ ምስራቅ ጉራጌዎች አሉ ። ውልባረግ እና አዘርነት ይባላሉ። ከላይ ደሞ ጉድሩ ጋፋት የሚባለው አገር ተመልከት ። ይህ 1849 ካርታነው ። ዝቋላ ተራራን ዝም ብሎ አቦ ብሎ ይጠራዋል በትክክል !
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=305191