Tigray is fighting genocide-enabling AU leadership including A3 members, & a “genocide-friendly” IC & Western diplomats
The challenge for Tigray is that it is not only fighting against genocidal leaders but also a significant number of genocidal followers from Ethiopia and Eritrea, genocide-enabling AU leadership including A3 members, and a “genocide-friendly” IC and Western diplomats.
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: Tigray is fighting genocide-enabling AU leadership including A3 members, & a “genocide-friendly” IC & Western diplom
Eden በዚህ አካሄድሽ እግዚአብሔርን የ ትግራይን " genocide" ከሚደግፉት ወገን የምትመድቢበት ቀን ሩቅ አይሆንም።
-
ethiopian
Re: Tigray is fighting genocide-enabling AU leadership including A3 members, & a “genocide-friendly” IC & Western diplom
agames are unthankful pan-biitchesSam Ebalalehu wrote: ↑28 Sep 2022, 22:34Eden በዚህ አካሄድሽ እግዚአብሔርን የ ትግራይን " genocide" ከሚደግፉት ወገን የምትመድቢበት ቀን ሩቅ አይሆንም።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10194
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Tigray is fighting genocide-enabling AU leadership including A3 members, & a “genocide-friendly” IC & Western diplom
ልትግራዋይ ወደኖኻ፣ ልፍንጫሕ መሰንገለኻ፣ ልወዲ መረበትካ ብድሕሪት ብጥይት እላወቓዕካ ዝግነይ ዓወት የለይ። ወዲ ድኻ ትግራዋይ ብወዲ ሃፍታም ዓድዋታይ ብጥይት ክውቃዕ የብሉይ። ጀኖሳይድ እዩ። ሓጥያት እዩ። ገበን እዩ። ክራይም ኤገይንስት ሁማኒቲ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
''በጥይት በሏቸው፤ ትግራዋይ ሆኖ ለትግራይ አልታገልም ካለ በጥይት በሉት፤ ሞት ፈርቶ ሲሮጥ ሞት እንዳለ በጥ*ይት በሉትና አሳዩት...ነገር ተበላሽቷል"------ ብርጋዴር ጀነራል ወዲ አሸብር
➢ ከሃገር መከላከያ ፊት አልቆምም ብለው ገደል እየገቡ ነብሳቸው ለማትረፍ የሚሸሹትን የትግራይ እምቦቀቅላ ህፃናትና ወጣቶች ከኋላ በጥይት እንደሚመቷቸው ይሄ የተጠለፈ የወታደራዊ ንግግር ያሳያል
➢ በሚያሳዝን ሁኔታ መዋጋት የማይፈልገው የትግራይ ወጣት ከፊትም ከኋላም ነው ጥይት የሚያገኘው። እድሚያቸውን ለፈጁ አእምሯቸው የደ*ረ*ቀ ጥቂት የወያኔ ሽማግሌዎች ተብሎ ስንቱ የትግራይ ወጣት ይለቅ?

ሙሉ የተጠለፈው ወታደራዊ መረጃ ትርጉም እንደሚከተለው ቀርቧል።
~~~~
➢ ብ/ጄ ወዲ አሸብር(ዋና አዛዥ): "የማን ቡድን ነው ይሄን እያደረገ ያለው በሉት በጥይት አንተ"
የበታች አዛዥ:- "ጥርቅም ነው እኮ የአንተም የእኔምና ሌሎች የሚመሩት ስብስብ ነው"

- ➢ ብ/ጀ ወዲ አሸብር(ዋና አዛዥ):- "እና በሉት ትግራዋይ የሆነ ሁሉ ለትግራይ የማይወጣ በሙሉ በጥ*ይት በሉት"
የበታች አዛዥ:- "እሺ እሺ! 65 ይሰመሃል?
ብ/ጀ ወዲ አሸብር (ዋና አዛዥ):- 65፣65 ትሰማኛለህ?
ሌላ የበታች አዛዥ:- "አቤት አቤት"
➢ ብ/ጀ ወዲ አሸብር(ዋና አዛዥ):- "ትግራዋይ ሆኖ ለትግራይ አልወጣም አልታገልም የሚል ካለ በሉት በጥ*ይት፤
የበታች አዛዥ:-. "መርሃባ/እሺ/"
➢ ብ/ጀ ወዲ አሸብር(ዋና አዛዥ):- " በሉት በጥ*ይት ሞት ፈርቶ አይደል እየለቀቀ ያለው ሲሸሽ ሞትም እንዳለ አሳዩት፣ ምን ማለት ነው? ምን ሆንን ብለው ነው እንዲህ እየወጡ ያሉት?
ብ/ጀ ወዲ አሸብር(ዋና አዛዥ):-"68 አለህ? በጥይት በሉት በጥይት በሉት"
የበታች አዛዥ:- "65 በዚህ በግራ ያለውን እኮ አስተካክለናዋል፤ እንዴት በሱ በኩል ያለውን ትሰደዋለህ?"
ሁለተኛ የበታች አዛዥ "እሺ እሺ"
➢ ብ/ጀ ወዲ አሸብር(ዋና አዛዥ): "በጥ*ይት በሏቸው፣በጥ*ይት በሏቸው፣ በጥ*ይት በለው ብላችሁ ንገሩት"
ሁለተኛው የበታች አዛዥ : "ያልከው ሆኗል እኮ ታዲያ( በጥይት ብለናቸዋል)"
አንደኛው የበታች አዛዥ" ገደል እኮ ነው እየገቡ ያመለጡት"
➢ ብ/ጀ ወዲ አሸብር(ዋና አዛዥ): "አንተ ምንድን ነው እያልከው ያለኸው ስማ 37?
ሁለተኛው የበታች አዛዥ:-"አቤት አቤት"
➢ ብ/ጀ ወዲ አሸብር( ዋና አዛዥ): - "ዋ! ያልከው ሆኗል የምትለኝ መቼ አይተሃቸው ነው? እኔ እኮ ነኝ እያየኋቸው ያለሁት፤
ሁለተኛው የበታች አዛዥ: " እሺ ንገሩኝ በቃ እኔ የማያቸውን በእኔ በኩል ያሉትን እኮ ነው ያልኩት"
➢ ብ/ጀ ወዲ አሸብር (ዋና አዛዥ): - "ዘወር በል ባክህ፤ ነገር ተበላሽቷል በላይ በኩል ምንም የለም፤ ነገር ተበላሽቷል ነው እያልኩህ ያለሁት!"
Re: Tigray is fighting genocide-enabling AU leadership including A3 members, & a “genocide-friendly” IC & Western diplom
stop using the word genocide it is war. you know very well TPLF is sacrificing idiotic Tigres for its survival. If you care about the civilians who are forced to fight and get killed by the thousands ,do something as simple as giving up and surrender.
Re: Tigray is fighting genocide-enabling AU leadership including A3 members, & a “genocide-friendly” IC & Western diplom
በእግዚአብሔር ባንቀልድ ምን አለበትSam Ebalalehu wrote: ↑28 Sep 2022, 22:34Eden በዚህ አካሄድሽ እግዚአብሔርን የ ትግራይን " genocide" ከሚደግፉት ወገን የምትመድቢበት ቀን ሩቅ አይሆንም።
Pres Biden let PM Abiy off on December 2021 when he decided not to issue his review whether the Ethiopia and Eritrea committed genocide in Tigray because he wanted Abiy to continue leading the country.
US halts decision on genocide designation to pursue diplomacy in Ethiopia
Senior US diplomat says Biden administration will not publicly determine whether genocide has taken place, leaving room for diplomatic measures
President Joe Biden's administration has decided not to carry out a legal review into whether human rights abuses in Tigray amounted to genocide to make room for diplomacy as the conflict spills into the rest of Ethiopia.
“We have decided to refrain at the current moment from making a public determination in order to allow space and time to see if the talks that are currently under way can make any progress,” Molly Phee, the assistant secretary of state for African affairs, said while speaking before the House of Representatives.
“Our primary focus has been on trying to engage diplomatically in the many ways that are available to us to reach an end to the conflict, which would obviously result in the immediate end of the atrocities.”
The National was the first to report in September that the State Department was conducting a legal review into whether actions by Ethiopian and their Eritrean allies in Tigray amounted to a genocide.
While Ms Phee said the Biden administration has opted not to issue a public determination for now, she stressed the State Department continues to track abuses in Ethiopia.
“We have undergone an active and dynamic determination process,” said Ms Phee. “It’s ongoing as we continue to assess emerging reports of human rights violations and abuses. And we remain committed to seeing what we can do to address the current elements that have caused all of us such concern.”
https://www.thenationalnews.com/world/u ... diplomacy/
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: Tigray is fighting genocide-enabling AU leadership including A3 members, & a “genocide-friendly” IC & Western diplom
Eden that is the opinion of Michael of 19fortyfive. He is entitled to his opinion. I read the article. There is nothing there.
ይህንን ልብ በይ። ከሶስት አመት በፊት ፊንላንድ ከ USSR ተገንጥላ የራሷን ትንሽ አገር የመሰረተች ዋና የ TPLFን narrative የምታስታጋባ ነበረች። አንድ ዲፕሎማቷ ኢትዮጵያ በትግራይ genocide ማካሄዶን አምናለች ብሎ ይምል ነበር። የ አየርላንድ UN ተወካይ ስለ ትግራይ genocide እውርታ አትጠግብም ነበር። ቤልጂየምም በመጠኑ ለTPLF narrative ሰለባ ሆና ነበር።
ዛሪ ከነዚህ አገራት የ genocide ኡኡታ አትሰሚም። ለምን ብለሽ መጠየቅ አለብሽ። ውሸት ዘላለማዊ አይደለም። መላውን ኢትዮጵያ እያመሽ ፣ አዲስ አበባ ሄጄ አብይን ለመጣል በመንገዴ እንቅፋት የሆነቱን እያጠራሁ ጉዞ አደርጋለሁ ብለሽ ጉዞሽን ጀምረሽ በበነጋው genocide ብለሽ ብትጮሂ ሰሚ አታገኝም። አለምን ለዘላለም ማታለል አትችይም።
በነገራችን ላይ ዛሪ የ Newyork Times የ አፍሪካ ሪፓርተር የ TPLF ፕሮፓጋንዲስት ድምፁ አይሰማም። ሱዳናዊዋ የ CNN ሪፓርተር የ TPLF ውሸት ለማራገብ so far ግንባር ቀደም አልሆነችም። ሰዎች ሁሌ አይታለሉም። አሜሪካ ብቻ አይደለም መላው አለም ነው እነዚህ ሰዎች የሚሉትና መሪት ያለው እውነት አይጣጣምም እያለ ያለው። የ TPLF ችግሩ ለዚህ ሁሉ እልቂት ዋናውን ምክንያት አለማመኑ ነው። አቢይ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆኑ ከሌላው ኢትዮጵያዊ የተለየ በትግራይ ህዝብ ላይ የመጣ መአት የለም። ለጥቂት የአድዋ ፖለቲከኞች ስልጣን ፍላጎት ሲባል ነው ትምህርት ቤት መሆን የሚገባቸው ጨቅላ ህጻናቶች ለጥይት እራት እንዲሆኑ የአድዋ political elites የፈረዱባቸው።