Page 1 of 1

አዳነች አቤቤ ከአቢይ አህመድ ያልተማረችው ነገር!

Posted: 26 Sep 2022, 23:48
by Horus
አቢይ አህመድ ከሕዝብ ጋር የገባውን ችግርና መራራቅ በደምብ ስለሚያውቅ የመስቀል መልዕክቱን አይደለም ባካል ሊናገር፣ አይደለም በቪዲዮ፣ አይደለም በአዲዮ ጨርሶ በጋዜጠኛ ነው የተነበበው !! አንድ የብልጽግና ጸሃፊዎች ኮሚቴ ሞኖጫጭሮት ማለት ነው ። ይህ የሚሆነው በመላ ኢትዮጵያ እጅግ ታላቅ የሚባለው በዓል መስቀል ላይ ነው !

አዳነች አቤቤ ግን ይህን ማንም የማይሰማውን የፓርቲ ዝብዝብ ይዛ የመስቀል አደባባይ መሳቂያ ሆነች! መጀመሪያ ሕዝቡን አክብሩ! መጀመሪያ የሕዝብ መብት አክብሩ !! በቃ!!!