Page 1 of 1
“የሀገር ክህደት ወንጀል” ልደቱ አያሌው
Posted: 25 Sep 2022, 07:29
by sarcasm
Re: “የሀገር ክህደት ወንጀል” ልደቱ አያሌው
Posted: 25 Sep 2022, 08:12
by Assegid S.
ህምምምም ... ህወሃት እስከ 1983 ዓ ም ድረስ ... ለዘመናት ከሻቢያ ጋር ወግኖ ሲወጋን ... እኛም ኢትዮዽያዊ ሳይሆን ጀርመናውያን ነበርን ማለት ነዋ?

Re: “የሀገር ክህደት ወንጀል” ልደቱ አያሌው
Posted: 25 Sep 2022, 08:19
by sarcasm
Assegid S. wrote: ↑25 Sep 2022, 08:12
ህምምምም ... ህወሃት እስከ 1983 ዓ ም ድረስ ... ለዘመናት ከሻቢያ ጋር ወግኖ ሲወጋን ... እኛም ኢትዮዽያዊ ሳይሆን ጀርመናውያን ነበርን ማለት ነዋ?
ኤርትራውያን እስከ 1985 ዓ ም ድረስ ኢትዮጵያውያን አልነበሩምን?
Re: “የሀገር ክህደት ወንጀል” ልደቱ አያሌው
Posted: 25 Sep 2022, 09:10
by Assegid S.
That's a good n logical question, Sarcasm. ኣጭር መልስ ለመስጠት ... እኔ በግሌ ኤርትራውያኖች (not EPLF) ኢትዮዽያዊ ነበሩ ብቻ ሳይሆን ፈቅደው ከወደዱ አሁንም ናቸው ብዬ አምናለሁ። EPLF ግን ሲዋጋ "ኢትዮዽያውያን አይደለንም" የሚል መርሕ ይዞ ነበር። ይህንን በሚገባ የሚያውቅና ኢትዮዽያዊ ነኝ የሚል አካል ... መርሑን ተግባራዊ ለማድረግ ኢትዮዽያንና ኢትዮዽያውያኖችን ሲወጋስ የሀገር ክህደት ወንጀል ሆኖ አይቆጠርምን?
Re: “የሀገር ክህደት ወንጀል” ልደቱ አያሌው
Posted: 25 Sep 2022, 12:03
by Right
Lidetu is an idiot.
It is a strategical alliance between Ethiopia and Issias Afeworki against the TPLF. Period. Temporary and necessary.
The TPLF allied with EPLF and damaged Ethiopian long term interests.
Lidetu has nothing here to exploit. He is angry that the scrap he was getting from the TPLF is discontinued.
He is irrelevant. His only audience are the diaspora Tigrains.