Page 1 of 1
ሽሬ ስንት ጊዜ ነው የሚያዘው? ከቀናት በፊት ሽሬ ተያዘ የሚል ዜና ከዚህ ፎረም ላይ ያነበብኩ መሰለኝ - ካልተሳሳትኩ።
Posted: 24 Sep 2022, 14:17
by Abere
ሽሬ ስንት ጊዜ ነው የሚያዘው? ከቀናት በፊት ሽሬ ተያዘ የሚል ዜና ከዚህ ፎረም ላይ ያነበብኩ መሰለኝ - ካልተሳሳትኩ።
Re: ሽሬ ስንት ጊዜ ነው የሚያዘው? ከቀናት በፊት ሽሬ ተያዘ የሚል ዜና ከዚህ ፎረም ላይ ያነበብኩ መሰለኝ - ካልተሳሳትኩ።
Posted: 24 Sep 2022, 14:36
by eden
Aberu,
sheraro is not shire endaselassie. They’re 106 kms apart
Re: ሽሬ ስንት ጊዜ ነው የሚያዘው? ከቀናት በፊት ሽሬ ተያዘ የሚል ዜና ከዚህ ፎረም ላይ ያነበብኩ መሰለኝ - ካልተሳሳትኩ።
Posted: 24 Sep 2022, 14:45
by Abere
ኤደን
አመሰግናለሁ ስለ ቦታዎቹ ስያሜ ልዩነት። በየቀኑ ይህ ተያዘ ይህ ተለቀቀ ዜናው በዛ። ጦርነቱ ግን ንቅንቅ አላለም። ውሸቱ ከጦርነቱ በላይ ፈጠነብኝ።
eden wrote: ↑24 Sep 2022, 14:36
Aberu,
sheraro is not
shire endaselassie. They’re 106 kms apart
Re: ሽሬ ስንት ጊዜ ነው የሚያዘው? ከቀናት በፊት ሽሬ ተያዘ የሚል ዜና ከዚህ ፎረም ላይ ያነበብኩ መሰለኝ - ካልተሳሳትኩ።
Posted: 25 Sep 2022, 13:21
by Educator
You mean this from September 03, 2022?
tarik wrote: ↑03 Sep 2022, 15:40
Dereje Gerefa Tullu

@DerejeGerefa
ሰበር!! #ሽሬ
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ወደ ሽሬ እንደስላሴ እየተጠጋ ነው። በአካባቢው የመሸገው የህወሓት ሀይል በመከላከያ ሰራዊቱ ጠንካራ ምት ተመቶ እየተደመሰሰ ሲሆን የቀረው ጥቂት ወራሪ ትጥቅና ስንቁን ጥሎ ባገኘው መንገድ እየፈረጠጠ ነው።
Abere wrote: ↑24 Sep 2022, 14:17
ሽሬ ስንት ጊዜ ነው የሚያዘው? ከቀናት በፊት ሽሬ ተያዘ የሚል ዜና ከዚህ ፎረም ላይ ያነበብኩ መሰለኝ - ካልተሳሳትኩ።
Re: ሽሬ ስንት ጊዜ ነው የሚያዘው? ከቀናት በፊት ሽሬ ተያዘ የሚል ዜና ከዚህ ፎረም ላይ ያነበብኩ መሰለኝ - ካልተሳሳትኩ።
Posted: 25 Sep 2022, 13:44
by Abere
Thank you for pulling up this so called either breaking or broken news. Yes, there were other similar YouTube news carrying this news on that similar day. I do however remember wondering why EBC was not confirming this if the news were really accurate.
I think the Ethiopian people are kept in dark as if they are not #1 stakeholders. Honest journalists such as Gobeze Sisay are locked up in jail , yet those others are enemies of Truth only breaking fake news.
Educator wrote: ↑25 Sep 2022, 13:21