Shocking: የብርሃኑ ነጋ ትምህርት ሚኒስቴር ለትምህርት ከተመደበው በጀት አንስቶ 210 ሚሊዮን ብር ለመከላከያ ሰጠ
Posted: 24 Sep 2022, 10:24

በጉራጌዎች ተይዞ የነበረው የቁራሌ ሥራም መንግሥት ወስዶታል

ባጫ ደበሌ ከተናገረችው "ብሄራዊ ውትድ ርና ለማስጀመር እየሰራንበት ነው፣ ነገር ግን "ብሄራዊ ውትድርና" የሚለው አባባል በህብረተሰቡ ጥሩ ስሜት ስለሌለው መስተካከል አለበት።"~
ይሄ ማስታወቂያ መሞት ለምትፈልጉ ወይም ተማርካችሁ መቀሌን ማየት ለምትፈልጉ ተብሎ መፃፍ ነበረበት
