Page 1 of 1
ሰበር!! የኢትዮጵያ አየር ሀይል የአድዋ ተራሮችን በአኪንቺ ቦምብ ደበደበ!!!!
Posted: 24 Sep 2022, 09:09
by Ejersa
ኢትዮጵያ በቅርቡ ከቱርክ የታጠቀቻቸው አኪንቺ የተሰኙ እጅግ ዘመናዊ ድሮኖች የህወሓት ሀይል ከከባድ መሳሪያዎቹ ጋር የመሸገባቸውን የአድዋ ተራሮች በመደብደብ አወደሙ።

Re: ሰበር!! የኢትዮጵያ አየር ሀይል የአድዋ ተራሮችን በአኪንቺ ቦምብ ደበደበ!!!!
Posted: 24 Sep 2022, 10:01
by DefendTheTruth
Is it this one, this akinci drones?
Just listening to the technolgical descriptions of this new UAV, warfare maschine, makes somebody to tremble to the earth.