Page 1 of 1
በቅኝ፥ ግዛት፥ሥር ያለው፥ የአማራ፥ ፖለቲካ፤
Posted: 24 Sep 2022, 08:49
by Axumezana
የአማራ፥ ፓለቲካ፥ የሚዘወረው፥ በኦሮሞ፥ ብልፅግናና፥ በኢሳያስ፥ ሲሆን፥ ሁለቱም፥ የአማራን፥ ህዝብ፥ የሚጠቀሙበት፥ ጠብና፥ ጥላቻ፥ ከትግራይ፤ ህዝብ፥ጋር፥ እየቆሰቆሱ፥ ስልጣናቸውን፤ ለማራዘም፥ ነው።
Re: በቅኝ፥ ግዛት፥ሥር ያለው፥ የአማራ፥ ፖለቲካ፤
Posted: 24 Sep 2022, 10:22
by Abere
የአማራ ህዝብ ህልውናው ፈተና ውስጥ የወደቀ ህዝብ ነው። በመኖር እና ባለመኖር መካከል ያለ ህዝብ ነው። ቅኝ ግዛት የሚለው ቃል ለመግለጽ ይበዛበታል። ማን ነው ለአማራ ህዝብ ህልውና ፈተና ውስጥ ያስቀመጠው?
መልስ:-
ወያኔ/ትህንግ ነው። ኦነግ-ብልጽግና የትህነግ ውላጂ ነው። የትህነግ መንፈስ ነው። የሰይጣን መንግስት እርስ በእርሷ ትጋጫለች እንደሚለው ሁሉ ትህነግ-ወያኔ እና ኦነግ-ብልጽግና አንጻራዊ ግጭት ውስጥ በመግባታቸው የአማራ ፈተና ግልጽ ሆነ። ጥያቄው አማራ እንደት አድርጎ እነኝህ በመውደቅ ያሉ ጭራቆችን ጉዳቱን በመቀነስ ማስወገድ ይችላል የሚለው ነው።
Re: በቅኝ፥ ግዛት፥ሥር ያለው፥ የአማራ፥ ፖለቲካ፤
Posted: 25 Sep 2022, 13:49
by Axumezana
አበረ፥ አማራ፥ እየታረደ፥ ያለው፥ ትግራይ፥ ውስጥ፥ አይደለም፥ አንተም፥ የድግምቱ፥ ሰለባ፥ ሳትሆን፥አትቀርም!
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 9#p1329329