የትግራይ መከላከያ የኢትዮጵያ እና የኤርትራን ጦር መደምሰሱ የሚያሳየው ኤርትራ ነፃ የወጣችው በተጋሩ ነው
Posted: 23 Sep 2022, 22:42
ገብርዬ አማራው
8h
·
ወያኔ በባንዳነት መወቀስ ካለባት ታግላ ሻቢያን ነፃ በማወጣቷ እንጂ የትግራይን ህዝብ ከወራሪ ለመጠበቅ ባደረገቸው ትግል አይደለም !
ገብርዬ አሁን በደረሰበት ድምዳሜ መሰረት.... ኤርትራ ነፃ ሃገር እንድትሆን ያስቻላት የወያኔ የ17 አመት ትግል እንጂ በኢሰያስ የሚመራው የሻቢያ ቡድን አልነበረም ። ሻእብያዎች ብቻቸውን ታግለው አሸንፈው ሃገር መሆን ይችሉ ነበር ወይ ብዬ እራሴን ስጠይቅ ; በፍፁም አይችሉም ነው መልሴ ። የወያኔን ድል ተጠቅመው ሃገር ከመሆናቸው በተጨማሪ የድሉን ክሬዲት ወስደው ለ30 አመት እራሳቸውን ከሸነገሉ ቡኻላ ትክክለኛ ማንነታቸውን መልሰው ያወቁት በዚች ሁለት አመታት ይመስለኛል ። ሻብያ የምታቅራሪበት ጀግንነት የተጋሩዎች ድል ነው ። ባይሆን ኖሮ አብይን ለማገዝ የመጣውን ሙሉ የሻቢያ ወታደር ወያኔ ብቻዋን መመከት ባልቻለች ነበር ።