በብልጽኛ ጉሮሮ ውስጥ የተቀረቀረው የጉራጌ ጥያቄና ትግል!
Posted: 23 Sep 2022, 21:08
መፍትሄው አንድና አንድ ብቻ ነው! የዚህን ታላቅ ሕዝብ መብት ማክበር! በቃ !! ያ ሳይሆን ቢቀር ትግላችንም ጽናታችንም እየሰፋ፣ እየጠለቀ፣ እየላቀ ይመጣል !!! ጉራጌ ለብዙ ዘመናት ብዙ ብዙ ትግል አተናግዷል ! ይህኛውም እስከ ግቡ እንጫወተዋለን! የህንባችን አንድነትና ንቃት በየሰኮንዱ እየገነታ ነው!! የኬርና የብልቃት መስቀል ለክቡሩ ሕዝባችን !!!