Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15480
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የጌታቸው ረዳ ከሶሻል ሚድያ እና ዩቲዮብ መጥፋት ብዙዎችን እያሳሰበ ነው። ያች የተረገመች የሰማይ አሞራ አግኝታው እንዳይሆን ብቻ።

Post by Abere » 23 Sep 2022, 12:15

የጌታቸው ረዳ ከሶሻል ሚድያ እና ዩቲዮብ መጥፋት ብዙዎችን እያሳሰበ ነው። ያች የተረገመች የሰማይ አሞራ አግኝታው እንዳይሆን ብቻ።

አንዳንዶች በጌቾ ላይ ቅሬታ እና ጥርጣሬ እያሰሙ ነው ይባላል - መቀሌዎች። ለሰማይ አሞራ ሚስጥር እያፈተለከ እያወጣ አሞራዋ መደበቂያ ጓዳ ጎድጓዳችንን እየዞረች ትለቀመናለች የሚል። አሁን ከጌታቸው ረዳ የሞተ ሰው አይሻልም ወይ? በሴኮ ቱሬ ሳይቀና አይቀርም - አሞራዋ በላይነሽ አመዴ በሰፊ እጇ ያስተናገደችው።