Page 1 of 1

ወያኔ አለማድነቅ አይቻልም - Muluken Tesfaw

Posted: 23 Sep 2022, 08:20
by sarcasm
Is it because Abiy's government is the worst that Ethiopia has even seen?


ሁሉ ለወያኔ ተሟጋች፣ የወያኔን መመለስ በተስፋ የሚጠብቅ ሆኖ ስታይ ወያኔ አለማድነቅ አይቻልም 🙂

ሌላው ሁሉ ቢረሳ፥ ወያኔ ገርፋኛለች፤ በአገሬ እንዳልኖር አሳዳኛለች እያለ የሰው አገር መኖሪያ ፈቃድ ያገኘው ሁሉ ለወያኔ ተሟጋች፣ የወያኔን መመለስ በተስፋ የሚጠብቅ ሆኖ ስታይ ወያኔን አለማድነቅ አይቻልም።
Please wait, video is loading...

Re: ወያኔ አለማድነቅ አይቻልም - Muluken Tesfaw

Posted: 23 Sep 2022, 09:00
by Abere
ወያኔ ደግሞ ምን አባቷን ትደነቃለች። ይኸ ሁሉ ዕልቂት እና ውርደት የእርሷ ስራ ውጤት ነው። ኦሮሙማ ኦነግ እራሱ የጣለችብን አዘባ አር ነው። በግራም በቀኝም እርሷ እራሷ ያቦካችው ነገር ነው።