Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
ተካ አሰፋ! ለመስቀል !!
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=304778
Page
1
of
1
ተካ አሰፋ! ለመስቀል !!
Posted:
22 Sep 2022, 22:19
by
Horus
ይህ የምታዩት የጉራጌ ባህላዊ ቤትን በቆርቆሮና ዘመናዊ ማቴሪያሎች የተሰራ ነው ፣ በተለይ ብዙ ጫካ በሌለበት አይመለል መሰል አገሮች ውስጥ ቤቶቹ በሙሉ በሳር፣ በሸምበቆና ፍልጥ ሳይሆን ቅርጻቸውን ጠብቀው በዘመኑ ማቴሪያ እየተሰሩ ነው !
Re: ተካ አሰፋ! ለመስቀል !!
Posted:
22 Sep 2022, 22:39
by
Horus
አበባ ደሳለኝ ለትዝታ ሌላዋ ሂሩት በቀለ