የወያኔ ትግሬ ሌቦችና ከነሱ ጋር የሰረቁ ሁሉ ጉድ ፈላባቸው! ከመስከረም 15 ጀምሮ አንዳቸውም በወኪል መሬትና ቤት ለመሸጥ አይችሉም !!
Posted: 22 Sep 2022, 15:29
ምድረ ሌባ ዉሸታም ከዛሬ ጀምሮ እራሱ በአካል እየተገኘ ብቻ ነው መሸጥ የሚችለው!!! ያ ማለት ደሞ በሕግ የሚፈልግ እልፍ ሌባ እጅ በካቴና ይሆናል ማለት ነው። ያ ደሞ ካልሆነ በዉሸት የተያዘ መሬት ሁሉ ወደ መንግስት ካዝና ገቢ ይሆናል