Page 1 of 1
ሆረስ ነኝ፡ አቢይ አህመድ የትግሬዎችን ባህሪ ከመያዙ በፊት ለዚህ ነበር የደገፍኩት!
Posted: 22 Sep 2022, 01:31
by Horus
ዛሬ ግን ልክ አቢይ ስለትግሬዎች የሚናገረው ብልጽግና እያደረገው ነው ። ብልጽግና በደቡብ የሚሰራውን ልብ በሉ! ትግሬ ሲጠነክርበት ኢትዮጵያዊ ሆነ! ኢትዮጵያዊነት ሲጠነክርበት ኢህአዴጋዊ ሆነ! የኢትዮጵያ ባንዲራ አትያዙ የሚለው ዛሬ ትግሬ አይደለም፣ ኦሮሞ ነው ! ትግሬ ስልጤን ከጉራጌ ከፈለ ። ኦሮሞ ምራብና ምስራቅ ጉራጌ ሊከፍል እየባከነ ነው!
Re: ሆረስ ነኝ፡ አቢይ አህመድ የትግሬዎችን ባህሪ ከመያዙ በፊት ለዚህ ነበር የደገፍኩት!
Posted: 22 Sep 2022, 02:08
by Horus
ቪዲዮውን 24 ደቂቃ ላይ ስሙት ፣ ጉራጌ የብልጽግና ትዕዛዝ ማለትም በግድ ክለስተር መሆን ስላልተቀበለ በኮማድ ፖስት ያገር አባት ሽማግሎቹ ተዋረዱ ! ክለስተር ስህተት ነው ያሉት ጉራጌ ብልጽግናዎች ከስራ ተባረሩ ! ይህ እንግዲህ ቀጥተኛው የትግሬ ኢህአዴግ ማለት ነው ። ዛሬ ላይ አቢይ ትግሬዎች የሰሩትን ግፍ መተቸት አይችልም። እሱ ራሱ እየፈጸመው ስለሆነ !
በትግሬ አብዮታዊ ዴሞክራሲና በብልጽኛ "የአቅጣጫ" ትዕዛዝ ቅንጣት ልዩነት የለም ።
Re: ሆረስ ነኝ፡ አቢይ አህመድ የትግሬዎችን ባህሪ ከመያዙ በፊት ለዚህ ነበር የደገፍኩት!
Posted: 22 Sep 2022, 08:43
by Right
Dedeb! Who cares. Probably you are rejoicing with the arrest of Zemene Kasse.
Unprincipled scrap hunter. You can’t get over the tribalism level of thinking.