Page 1 of 1

ወያኔ የድረሱልኝ ለቅሶ አሰማ |ወያኔ ኤርትራ ልትሰለቅጠኝ ነውና ድረሱልኝ እያለ ነው

Posted: 21 Sep 2022, 21:50
by Jaegol

Re: ወያኔ የድረሱልኝ ለቅሶ አሰማ |ወያኔ ኤርትራ ልትሰለቅጠኝ ነውና ድረሱልኝ እያለ ነው

Posted: 21 Sep 2022, 22:28
by Digital Weyane
በኤርትራ ላይ የጣሉትን ማዕቀብ በፕረዚዳንት ዶንላድ ትራምፕ ዘመነ መንግስት በመነሳቱ ምክንያት እጅግ የተናደዱ የአሜሪካ ዴሞክራቶች ፡ እንደገና በኤርትራ ላይ ማእቀብ ለመጣል ይችሉ ዘንድ ጁንታ ወያኔን ዎደ ኤርትራ ሮኬቶች ኡንዲተኩሱ በማዘዝ የአንድ ሚልዮን ወጣት ትግራዋይ ህይወትን ቀጠፉ። :cry: :cry:

የትግራይ ኡናቶቻችን <<ልጆቻችሁ በኤርትራ ላይ ማእቀብ ለመጣል በተደረገው የውክልና ጦርነት ውስጥ ሞቱ>> የሚል መርዶ ሲሰሙ ምን እንደሚሰማቸው አስቡት። :roll: :roll: