-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10195
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ወያኔ የድረሱልኝ ለቅሶ አሰማ |ወያኔ ኤርትራ ልትሰለቅጠኝ ነውና ድረሱልኝ እያለ ነው
በኤርትራ ላይ የጣሉትን ማዕቀብ በፕረዚዳንት ዶንላድ ትራምፕ ዘመነ መንግስት በመነሳቱ ምክንያት እጅግ የተናደዱ የአሜሪካ ዴሞክራቶች ፡ እንደገና በኤርትራ ላይ ማእቀብ ለመጣል ይችሉ ዘንድ ጁንታ ወያኔን ዎደ ኤርትራ ሮኬቶች ኡንዲተኩሱ በማዘዝ የአንድ ሚልዮን ወጣት ትግራዋይ ህይወትን ቀጠፉ።
የትግራይ ኡናቶቻችን <<ልጆቻችሁ በኤርትራ ላይ ማእቀብ ለመጣል በተደረገው የውክልና ጦርነት ውስጥ ሞቱ>> የሚል መርዶ ሲሰሙ ምን እንደሚሰማቸው አስቡት።
የትግራይ ኡናቶቻችን <<ልጆቻችሁ በኤርትራ ላይ ማእቀብ ለመጣል በተደረገው የውክልና ጦርነት ውስጥ ሞቱ>> የሚል መርዶ ሲሰሙ ምን እንደሚሰማቸው አስቡት።