Page 1 of 1

አሳ መብላትና ኢትዮጵያን መግዛት በብልሃት! (የጉራጌ ተረት)

Posted: 21 Sep 2022, 15:14
by Horus
ያ ካልሆነ አሁን ፒፒ ፓርቲ እንደ ያዘው አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ይሆናል! አለያም በችኮላ ሲውጥ አጥንት በጉሮሮው ይሰካበትና ያርፋል! ይህ የመስቀል አዲስ አመት የሚነግረን ነገር አለ ። ያም ነገር ሁሉም ነገር ያልፋል! ሁሉም ነገር ይለወጣል! ነውሪው ነገር እራሱ ለውጥ ብቻ ነው ። በዛሬ ድልና ሃይል አምፎከስ! የድሃ ሰርግ ጡሩምባ ይበዛዋል እንደ ሚባለው ሆያ ሆዬ አናብዛ!!! ኢትዮጵያን ማስተዳደር እጅግ እግጅ ከፍተኛ ብልሃት ዘአብርሆት ይጠይቃልና!!

የኬር መስቀል ዬሁን! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !!!

ሆረስ ዘአማውቴ

Re: አሳ መብላትና ኢትዮጵያን መግዛት በብልሃት! (የጉራጌ ተረት)

Posted: 21 Sep 2022, 15:30
by Abere
ይችን አገላለጽ ወደድኳት!

<< የድሃ ሰርግ ጡሩምባ ይበዛዋል>>
ይኸው 3ኛ ጦርነት የተባለው ከፈነዳ ሳምንታት ተቆጠሩ ግን ምንም የሚታይ ነገር የለም። ግን የውታፍ ነቃዮች የድል ጩኸት የድሃ ሰርግ ጡርምባ ሆነብን። መንግስት እንደት የአንድ ትንሽ ክፍለ ሀገር ሽፍታ ማሸነፍ አቃተው። እራሱ ሽፍታ ስለሆነ ነው እንጅ። ሽፍታ ለሽፍታ እኮ አይሸናነፍም። I believe in results. I have not seen any result so far, except
1) The people of North Wollo are suffering for no fault of their own.
2) The peaceful people of Gurage are under siege by OLF-ENDF.
3) PP-OLF of thrilled in joy for finding Zemene Kassie after calling for mediation.

Re: አሳ መብላትና ኢትዮጵያን መግዛት በብልሃት! (የጉራጌ ተረት)

Posted: 21 Sep 2022, 15:32
by ethiopian
Abere wrote:
21 Sep 2022, 15:30
ይችን አገላለጽ ወደድኳት!

<< የድሃ ሰርግ ጡሩምባ ይበዛዋል>>
ይኸው 3ኛ ጦርነት የተባለው ከፈነዳ ሳምንታት ተቆጠሩ ግን ምንም የሚታይ ነገር የለም። ግን የውታፍ ነቃዮች የድል ጩኸት የድሃ ሰርግ ጡርምባ ሆነብን። መንግስት እንደት የአንድ ትንሽ ክፍለ ሀገር ሽፍታ ማሸነፍ አቃተው። እራሱ ሽፍታ ስለሆነ ነው እንጅ። ሽፍታ ለሽፍታ እኮ አይሸናነፍም። I believe in results. I have not seen any result so far, except
1) The people of North Wollo are suffering for no fault of their own.
2) The peaceful people of Gurage are under siege by OLF-ENDF.
3) PP-OLF of thrilled in joy for finding Zemene Kassie after calling for mediation.
do you enjoy cranberry juice ?

Re: አሳ መብላትና ኢትዮጵያን መግዛት በብልሃት! (የጉራጌ ተረት)

Posted: 21 Sep 2022, 15:36
by Horus
ኤቦ እናንት በልጅነት ብልህነትን የተካናችሁ ዘርማዎች አርዴዎች !!! አንድነት! አንድነት! አንድ ጉራጌ በቃ!!!