Page 1 of 1

ሰላም አክሊሉ! ድምጸ ለዛ!

Posted: 21 Sep 2022, 02:29
by Horus
የዚህ መስቀል ቁጥር 1 ምርጫዬ! እግጅ የሚያሳዝን፣ እንደ ማር ወለላ ጉሮሮ ሳይነካ ወደ ስሜት ውስጥ የሚፈስ የተፈጥሮ ድምጽ! ቢነኩት እንደ ሚታጠፍ ሃር የለሰለሰ እጅግ ዴሊኬት (ተሰባሪ፣ አይነኬ) ድምጽ ነው ያላት ሰላም አክሊሉ! መልክቷ መትረየስ ነው ! ጉራጌን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ልክ እንደ ትግስት በላይነህ አባባል 'የወረሰነው ጀግንነት ነው' እንዳለቸው! ይህ ውብ ዜማ የሚመጥነው ቪዲዮ ያሻዋል! ባስቸኳይ! ዬዎሬ ለደሽ ለሰላም አክሊሉ ! ድምጿ በትንሹ የአበባ ደሳለኝ፣ ሂሩት በቀልን ይመስላል